የባህር ላይ ውንብድና እና ወጣት ሶማሊያውያን
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
የሶሪያ ጦር ሠራዊትና አማጽያን በዛሬው ዕለት፤ በመዲናይቱ በደማስቆ፣ወታደራዊው አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ አካባቢ መጋጨታቸው ተነገረ። ደቡባዊውን የመዲ…
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
በልጃቸው በጀነራል አህመድ አሊ አብደላ ሳልህ የተመራው ና በከባድ መሣሪዎች የታገዘው ይኽው ጥቃት የተፈፀመው አዲሱ የየመን ፕሬዚደንት አብዱራባህ ማንሱር…
click here for pdf በትግራይ ክልል ዐድዋ ውስጥ ልዩ ስሙ እንዳ አቡነ ገሪማ በተባለው ቦታ ጥቅምት 25 ቀን 1928 ዓም የተወለዱት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አምስተኛው
ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እን
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ዐ
click here for pdfእነሆ አሁን በደቡባዊ አፍሪካ በምትገኘው ዚምባቡዌ ውስጥ እገኛለሁ፡፡ ዋና ከተማዋን ሐራሬን በአውሮፕላን ማረፊያው በኩል ለቅቀን እየወጣ…
ሀገራችን የጉድ መንተክተኪያ ጎላ ድስት ከሆነች ቆየች፡፡ ባለሥልጣን ከናካቴው የለንም ወይም ሁሉም በየፊናው ባለሥልጣን ሆኗል፡፡ ተጠያቂነት የሚባል ነገር ድራሹ ጠፍቷል፡፡ ነገረ ሥራችን ሁሉ የአባትህ አገር ሲወረር አብረህ ውረር ዓይነት ነው፡፡ ሁሉም ባመቸው አጋጣሚ የቻለውን መቦጨቅና ኢንቬስተር መሆን በተለይ ለወያኔያውያን በጣም የተንቦረቀቀ መስክ ከሆነ ሰነበተ፡፡ እስኪ ስለ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትንሽ እናውራ፡፡ ከመሪያችን ሁኔታ በተጓዳኝ ይህም ነገር […]
ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የሙስሊሙ ማህረሰብ ተጠሪዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ተጠየቀ። መቀመጫውን አሜሪካን ያደረገው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዩ
የዓለምን የአየር ንብረት ይዞታ፣ አፍሪቃ ባልሰራው የአየር ብክለት ሰለባ ስለመሆኑና ስለ ካሳ ክፍያ ፤ በቀጣዩ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ፣ በሚቀርበው የመወያያ ሰ…
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …
ሴቶች ለዓለም ያበረከቷቸው የፈጠራ ውጤቶች፣
በተለያዩ የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዘርፎች፤ ጠበብት ከመመራመርና ፤ ለህዝብ ጠቀሜታ ያለው ውጤትም ሲገኝ ፤ ከ
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …
ባለፈው ዓመት፣ እስራኤልን ፍልስጤምንና ግብጽን በሚያዋስነው የሲና ድንበር ከተማ በባንክና በፖሊስ ጣቢያዎች ባካሄዱት ጥቃት ሰባት ሰወችን ገደሉ የተባሉ …
ዜድቲኢ ( ኤችኬ ) ሊሚትድ ኢትዮጵያ ከተባለዉ የቻይና ኩባንያ በተለይ በፅዳት እና በምግብ አብሳይነት የተሰማሩ 59 የሚሆኑ ሠራተኞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከ
የዕለቱ ዜና
ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
መንደርደሪያ
ወደ መጣሁባት ምድር
እስክመለስባት በፍቅር
ሰውን ከማስደሰት በቀር
አይወጣኝም ክፉ ነገር፤
ልዕልት ድምፃዊት ብ
የአምናው የምሥራቅ አፍሪካ ድርቅና ረሃብ ትቶት ያለፈው ሰቆቃ አሁንም ድረስ የሚታወስ ሲሆን፣ በአፍሪካ ቀንድ 16 ሚሊዮን ሕዝብን ለረሃብ ያጋለጠው የአምናው…
በለንደን ኦሊምፒክ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአገር ጀግኖች ናቸው፡፡ ያሸነፉትም ያላሸነፉትም፡፡ ለውድድሩ የቀረቡትና የተዘጋጁት አገርን በ
ባለፈው እሑድ በተጠናቀቀው የለንደን ኦሊምፒክ ሦስት የወርቅ፣ አንድ የብርና ሦስት የነሐስ በድምሩ ሰባት ሜዳሊያዎችን በማግኘት 24ኛ ደረጃን ያገኘው የኢት
በተያዘው የበጀት ዓመት የምግብ ችግር ለገጠማቸው 3.7 ሚሊዮን ዜጎች 314 ሺሕ ሜትሪክ ቶን እህል እንደሚያስፈልግ ለለጋሾች ጥሪ ቀረበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባለሥልጣን አዲሱን የሊዝ አዋጅ ለማስፈጸም ለአመራሮቹና ለሠራተኞቹ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ሥልጠና መስጠት ጀመረ
• የቴክኒክ ምርመራው ሒደት የተሽከርካሪ አደጋውን ያባብሰዋል የሚል ስጋት ፈጥሯል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ባለሥልጣን
ኢትዮ ቴሌኮም በቢሊዮን ዶላሮች ሊያካሂደው ለተዘጋጀበት ግዙፍ የቴሌኮም መሠረት ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዜድቲኢና ህዋዌ የተባሉት ሁለት የቻይና ኩባንያ
ለአንድ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች የአዲስ አበባ ከተማን 125ኛ ዓመት በማክበር ላይ መሆኑን እየገለጸ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የከተማዋን
ዳይናሚክ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ከሚባል አክሲዮን ማኅበር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል የተባሉ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢና የኦፕ…
ተመስገን ደሳለኝ – አዲስ አበባ
በልጅነት ዕድሜያችን ከሚወደዱ እና ከሚናፋቁ ወራቶች ነሐሴ ዋነኛው ነው። በተለይ ለብላቴናዎች። ለወሩ ተወዳጅነት ምክንያ
ጀርመንን ለ 2 ከፍሎ የቆየው የበርሊን ግንብ መገንባት የጀመረበት እለት ትናንት 51 አመት ሞልቶታል ። እለቱ ትናንት ሲታሰብ ፣ግንቡ እስከፈረሰበት እስከዛሬ …
በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፖሊሶች እንደሚሳደዱ እና እንደሚዘረፉ ዛሬ ለዶቼቨለ አማርኛው ክፍል ገለፁ። የደቡብ አፍሪቃ ፖሊሶች በ
የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊ
ሰዉነታችን ዉስጥ የሚገኙ ሴሎች የሚያመነጩዋቸዉ የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ ሆሮሞኖች ወይም ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮች አሉ። እነዚህ ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮ
የኢትዮጵያውያን አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ኢአዲድ እና የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት መኢአድ በደቡብ ግዛት ውስጥ በአማራ ብሔረሰብ ተወላጆች ላይ የመፈ…
መቀመጫውን ሳኡዲ አረቢያ ያደረገው እስላማዊ ትብብር ድርጅት የተሰኘው ግዙፍ ተቋም ሶሪያን ከአባልነቷ ለማገድ የሚያስችል ውሳኔ ማርቀቁ ተገለፀ።
ያሲር አራፋት የፍልስጤማዉያንን የነፃነት ትግል ከሽምቅ ዉጊያ ጀምረዉ ዓለም ዓቀፍ እዉቅና አስገኝተዉለታል። የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚም ሆነዋል፤ ድ
ከአርባ ዓመታት በላይ በአንድ ግለሰብ አምባገነናዊ አገዛዝ ስር የቆዩት ሊቢያውያን በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ሽግግር ላይ ይገኛሉ። በነፃ ሂደትም የምክር ቤቱ…
ኢትዮጵያችን ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪና ፈታኝ ነው፡፡ ከምንም ጊዜም በላይ የመንግሥትን፣ የፖለቲካ ድርጅቶችን፣ የሕዝብን፣ የተቋማትን፣
• የፍንዳታው ምክንያት በመመርመር ላይ ነውባለፈው ዓርብ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገደማ ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ የሚገኘው ወረገኑ የኤሌክትሪክ ማስተላ…
ከውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ውሰጥ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) መክፈት…
የኢትዮጵያ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ማልማት የሚችል መንግሥታዊ የፔትሮሊየም የ
በዓመቱ አጋማሽ ላይ በተከሰተው የበልግ ዝናብ አለመኖር ምክንያት የምግብ እጥረት ላጋጠማቸው በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ዜጎች የሚያስፈልገው የዕርዳታ ምግብና ቁ
ትናንት ምሽት በተካሄደው የለንደኑ ኦሎምፒክ የ5000 ሜትር የሩጫ ውድድር መሰረት ደፋር አሸናፊ በመሆን ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ወርቅ አስገኘች። የ10000 ሜትር የወ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ ከ45 ቀናት በላይ ያሉበት ቦታና የጤና ሁኔታ በውልና በይፋ ያለመረጋገጥ ዛሬም የተለያዩ
ጥሩነሽ ዲባባ ደግሞ ነኀስ
Ethiopia Zare (ዓርብ ነኀሴ 4 ቀን 2004 ዓ.ም. August 10, 2012)፦ አትሌት መሰረት ደፋር ዛሬ ማምሻውን በለንደን ኦሎምፒክ በተካሄደው የአምስት ሺ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መታመም ውስጥ-ውስጡን የስልጣን ትግል ጭሯል ተባለ
ጋና የሟች ፕሬዚዳንቷ ጆን አታ ሚልስን የቀብር ስነ ሥርዓት አርብ ነሐሴ 4 ቀን 2004 ዓ ም በክብር ፈፀመች። በቀብር ስርዓቱ ላይ የ16 ሐገራት ርዕሳነ-ብሔር እና የ…
ሎንዶን ከተማ ውስጥ የሚከናወነው 30ኛው የኦሎምፒክስ ጨዋታዎች ውድድር የኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ትኩረት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሳበ እየተነገረ ነው። ያነጋ…