መንግሥት የፔትሮሊየም ልማት ድርጅት ለማቋቋም አቅዷል

የኢትዮጵያ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ማልማት የሚችል መንግሥታዊ የፔትሮሊየም  የልማት  ድርጅት ለማቋቋም በዝግጅት ላይ እንደሆነ ተሰማ፡፡