የቀኝ አክራሪነትና የጀርመን ፖሊስ ግድየለሽ ነው መባሉ፣

በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል።