ሊቢያ፥ ከአምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ዲሞክራሲ DW Amharic August 13, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአርባ ዓመታት በላይ በአንድ ግለሰብ አምባገነናዊ አገዛዝ ስር የቆዩት ሊቢያውያን በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ሽግግር ላይ ይገኛሉ። በነፃ ሂደትም የምክር ቤቱን ፕሬዚዳንት ሾሞዋል። በቅርቡ ዲሞክራሲያዊ ሕገ-መንግስት ተረቆ ሂደቱ እንደሚፋጠን የመነገሩን ያህል፤ ሊቢያን የፀጥታ እና የእስላም አክራሪነት ችግርም ያሰጋታል እየተባለ ነው።