የኦሊምፒክ ቡድኑ ነገ ይገባል
ባለፈው እሑድ በተጠናቀቀው የለንደን ኦሊምፒክ ሦስት የወርቅ፣ አንድ የብርና ሦስት የነሐስ በድምሩ ሰባት ሜዳሊያዎችን በማግኘት 24ኛ ደረጃን ያገኘው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ይገባል፡፡