የአዲስ አበባ ከተማ የ125 ዓመታት ገጽታ በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ ሊተዋወቅ ነው Ethiopian Reporter August 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለአንድ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች የአዲስ አበባ ከተማን 125ኛ ዓመት በማክበር ላይ መሆኑን እየገለጸ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የከተማዋን የ125 ዓመታት ገጽታ በዓለም ደረጃ ለማስተዋወቅ በሰሜን አሜሪካ፣ በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያያስተዋውቅ ገለጸ፡፡