የመሬት ሊዝ አዋጁን ለማስፈጸም አመራሮችና ሠራተኞች ሥልጠና ገቡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባለሥልጣን አዲሱን የሊዝ አዋጅ ለማስፈጸም ለአመራሮቹና ለሠራተኞቹ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ሥልጠና መስጠት ጀመረ፡፡