በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 149 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የዕርዳታ ምግብ ተጠየቀ

በተያዘው የበጀት ዓመት የምግብ ችግር ለገጠማቸው 3.7 ሚሊዮን ዜጎች 314 ሺሕ ሜትሪክ ቶን እህል እንደሚያስፈልግ ለለጋሾች ጥሪ ቀረበ፡፡