የአዮዲን እጥረት፤ እንቅርት DW Amharic August 14, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሰዉነታችን ዉስጥ የሚገኙ ሴሎች የሚያመነጩዋቸዉ የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ ሆሮሞኖች ወይም ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮች አሉ። እነዚህ ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮች በየደረጃዉ በሚያደርጉት ዉህደትና መስተጋብር እንደየተግባራቸዉ የታሰበዉን እድገትና ለዉጥ በአካላችን ላይ ያስከትላሉ።