በምግብ እጥረት ለተጎዱ ዜጎች ዕርዳታ ሊጠየቅ ነው Ethiopian Reporter August 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓመቱ አጋማሽ ላይ በተከሰተው የበልግ ዝናብ አለመኖር ምክንያት የምግብ እጥረት ላጋጠማቸው በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ዜጎች የሚያስፈልገው የዕርዳታ ምግብና ቁሳቁስ መጠን፣ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ለለጋሾች ይፋ ይደረጋል፡፡