የኢትዮጵያ ሙስሊሞችና ሑዩማን ራይትስ ዋች DW Amharic August 16, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እንዲፈታ ጠይቋልም።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።