የበርሊን ግንብ ሰለባዎች

ጀርመንን ለ 2 ከፍሎ የቆየው የበርሊን ግንብ መገንባት የጀመረበት እለት ትናንት 51 አመት ሞልቶታል ። እለቱ ትናንት ሲታሰብ ፣ግንቡ እስከፈረሰበት እስከዛሬ 23 አመት ድረስ ከምሥራቅ ጀርመን ወደ ምእራብ ጀርመን ለመሻገር ሲሞክሩ የተገደሉ ሰዎች መታሰባቸው አልቀረም ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*