ባንኮች የውጭ ምንዛሪ መስጠት አዳግቷቸዋል

ከውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ውሰጥ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) መክፈት እንዳልቻሉ ታወቀ፡፡