ሶሪያ፤ ውጊያውና የ ተ መ ድ፣ DW Amharic August 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶሪያ ጦር ሠራዊትና አማጽያን በዛሬው ዕለት፤ በመዲናይቱ በደማስቆ፣ወታደራዊው አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ አካባቢ መጋጨታቸው ተነገረ። ደቡባዊውን የመዲናይቱን ከፊል ፣ ጦር ሠራዊቱ በመድፍ መደብደቡን የሶሪያ የሰብአዊ መብት ይዞታ ታዛቢ ቡድን