ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ያጭበረበሩ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ Ethiopian Reporter August 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዳይናሚክ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ከሚባል አክሲዮን ማኅበር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል የተባሉ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢና የኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡