የለንደን ኦሎምፒክ እና መስተንግድው DW Amharic August 14, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊያ ስነ-ስርዓትም ላይ የለንደን ከተማ ከንቲባ ቦሪስ ጆንሰን ለብራዚል የሪዮ ዳጄኔሮ ከተማ ከንቲባ አቻቸው የኦሎምፒክ ሠንደቅ-ዓላማ አስረክበዋል።