የኢህአዴግ ስምንተኛ ጉባኤ

ከአንድ ሺ በላይ ድምፅ የሚሰጡና ስድስት መቶ ያህል ድምፅ የማስጡ አባላትና ደጋፊዎች ተካፍለዋል።

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ናዝሬት ዉስጥ ተከፍቷል። በጉባኤዉ ላይ ከሌሎች አገራት የተጋበዙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችም ተገኝተዋል።

ያድምጡ