መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ ያካሂዳል
(በኃይሌ ሙሉ)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) መስከረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂድ ታወቀ፡፡ በሌሎች ከተሞችም ተከታታይ ሕዝባዊ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡