በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ኮት ዲቯር ባለፈው ህዳር ወር ከተካሄደው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ በኋላ በአሸናፊው እና በተሸናፊው ፕሬዚደንቶች አላሳ ዋታራ እና ሎውሮ ባግቦ ደጋፊዎች መካከል የቀጠለው ግጭት አሁን ሀገሪቱን ወደርስበርሱ ጦርነት እያመራት ይገኛል።

መንግሥት በግጭቱ “የአልሸባብ እጅ አለበት” ይላል:: ነዋሪዎች አልተቀበሉትም (ሰንደቅ፣ በጋዜጣው ሪፖርተር፣ መጋቢት 7 ቀን 2003 ዓ.ም)፤ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በሊሙ ኮሳ ወረዳ ከሳምንት በፊት በተከሠተው የሃይማኖት ግጭት ውስጥ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ባለመዋላቸው ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን ነዋሪዎቹ …

በጅማ በሃይማኖት ሽፋን ጉዳት ያደረሱ ወገኖች በቁጥጥር ሥር ባለመዋላቸው ቅሬታ እየቀረበ ነው Read more »

ኦህኮ አባላቶቹ እየታሰሩ እንደሆነ ይገልጻል። ሰላማዊ ትግሉን አላቋርጥም ይላል ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ መስተዳድር በተለያዩ ጊዜያት እስካሁን ከ102 በላይ የሚሆኑ ቢሮዎቹ በኢህአዴግ መንግሥት እንደተዘጉበት የገለጠው የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ፣ ከዚህ ቀደም ያጋጥሙት ከነበሩት መሰናክሎች በተጨማሪ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀድሞ የፓርላማ አባላት የነበሩና …

የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ አባላቶቹ እየታሰሩ እንደሆነ ገለጸ Read more »

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ አንተነህ ዘውዴ የአርብ ማርች 11 ቀን ውሎውን ሲያያዘው፤ እለቱን እንደማንኛውም ባተሌ አርብ “አስቀያሚ እና ሥራ የበዛበት” ከመኾን አልፎ የጃፓንን እጣ ፈንታ የሚፈታተን ይኾናል ብሎ አልገመተም ነበር። በእለቱ ወደ ነበረውን የሆስፒታል ቀጠሮ ከሔደ በኋላ ወደ ቤቱ አቀና። …

ኢትዮጵያውያን በጃፓን እንደምን ይኖሩ ይኾን? Read more »

በውጭ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን “አምባገነኖችን እየናጠ ያለው ህዝባዊ ማዕበል ወደ አገራችን መቼ ይደርሳል?” በሚል ጉጉት ውስጥ ናቸው። ይህ ጉጉት ተገቢም፤ የሚጠበቅም ነገር ነው። በዚህ ጉጉት መነሻነትም ከየአቅጣጫው የተለያዩ  መልእክቶችንና ጥሪዎችን እንሰማለን። ህዝባዊው አመጽ አገራችን ውስጥ የሚጀመርበት ሁኔታ በአብዛኛው አገር ውስጥ …

በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የማጥቃት ዘመቻ አሁኑኑ ይጀምሩ!!! Read more »

ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 3 ቀን በወያኔ ቁጥጥር ሥር ላሉት የመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠው የወያኔ ቁንጮ መለስ ዜናዊ በህዝብ ምርጫ ሥልጣን ላይ ከወጣን ገና 10 ወራችን ስለሆነ ህዝቡ በአመጽ ከሥልጣን ሊያስነሳን ምንም ምክንያት የለውም ሲል የቱንዚያው አይነት ህዝባዊ አመጽ በአገራችን …

ዘረኛው መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ ከወጣን ገና 10 ወራችን ነው ስለዚህ የቱኒዚያው አይነት አብዮት በአገራችን ሊከሰት አይችልም አለ Read more »

ነጻ የሆነ የመረጃ ፍሰትን በመቆጣጠር የአገዛዝ ዕድሜውን ለማራዘም እየባዘነ ያለው ዘረኛው የወያኔ ሥርዓት የሰሜን አፍሪካ ህዝባዊ አብዮት በአገራችን ውስጥ የፈጠረውን ህዝባዊ መነሳሳት በመፍራት ኢሳትን ከአየር ለማውረድ  ይቻለው ዘንድ የገንዘብ ፤ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ሃይል ሊያስገኝ በሚችለው አቅም ሁሉ በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኝ …

ወያኔ ኢሳትን ከአየር ለማውረድ ከፍተኛ የሆነ ዘመቻ ላይ እንደሚገኝ የግንቦት 7 ምንጮች ገለጹ Read more »

የወያኔ አገዛዝ በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሰሜን አፍሪካው አይነት ህዝባዊ አመጽ ሊነሳብኝ ይችላል  ከሚል ፍርሃት በርካታ ወጣቶችን በሰበብ አስባብ እያሰረ እንደሚገኝ የግንቦት 7 ዘጋቢ ከአዲስ አበባ  በላከልን ሪፖርት ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት አዲስ አበባን ጨምሮ ባሉት ትላልቅ ከተሞች ብዛት ያላቸው የደህነንትና የፈደራል …

የኦሮሞ ፈዴራሊስት ዋና ጸሃፊ ከ40 በላይ አባላቶቻቸው መታሰራቸውን ገለጹ Read more »

ከቱኒዚያ ተነስቶ በተለይም የሰሜን አፍሪቃ ሃገራትን የለበለበው ህዝባዊ ማእበል የበርካታ ሃገራትን በር ማንኳኳት ከጀመረ ወዲህ ዓለማቺን ለአምባገነኖች የነበራት ትእግስት አልቆ እንጥፍጣፊ ብቻ እንደቀራት የግንቦት ሰባት የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ ር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፣ ፣ ዶ ር ብርሃኑ ነጋ …

ዶ|ር ብርሃኑ ነጋ ዓለም ለአምባገነኖች የነበረው ትእግስት መሙዋጠጡን ገለጹ Read more »

አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማና ራይትስ ዎች በግርድፍ ትርጉሙ ”ነጻነት አልባው ልማት” :የርዳታ ገንዘብ አፈናን ለማጠናከር ሲውል  Development without Freedom; How aid underwrites repression in Ethiopia በሚል ርዕስ ያወጣውን ሪፖርት አስመልክቶ ሁለት የአውሮፓ ህብረት ኮሚቴዎች ማለትም “የሰብአዊ መብት …

የአውሮጳ ፓርላማ የኢትዮጵያን ጉዳይ አስመልክቶ ስብሰባ አደረገ Read more »

ሰሜን አፍሪካንና መካከለኛውን ምስራቅ እያዳረሰ ያለው ህዝባዊ አብዮት ሊፈነዳ ይችላል የሚል ፍርሃትና ስጋት ሰንጎ የያዘው የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ በአዲስ አበባ ትላልቅ መንገዶችና አደባባዮች ላይ ከፍተኛ የሆነ የጥበቃ ቡድን እንዳሰማራ የግንቦት 7 ዘጋቢ ከላከልን ዜና ለማወቅ ተችሎአል። ባለፈው ረቡዕና ሃሙስ …

የአዲስ አበባ አውራ መንገዶችና አደባባዮች በከፍተኛ የፖሊስ እና ፀጥታ ጥበቃ ሥር መሆኑ ታወቀ Read more »

ሃሙስ የካቲት 30 ቀን በአዲስ አበባ በተደረገው 265ኛ የአፍሪካ የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የተሳተፉት የአፍሪካ መሪዎች በሰሜን አፍሪካይቱ አገር በሊቢያ እየተፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋ በጠነከረ ቋንቋ ለማውገዝና ጠንካራ እርምጃ እንዲወሰድ ለመጠየቅ የሚያስችል ወሳኔ ሳያስተላልፍ መጠናቀቁን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ከላከልን …

የአፍሪካ ህብረት ያደረገው የመሪዎች ስብሰባ ጉልህ እርምጃ ሳይወስድ ተጠናቀቀ Read more »

የዜረኛው ወያኔ አገዛዝ በነዳጅ ላያ ያደረገው ጭማሪ ህዝቡን ለአመጽ እንዳያነሳሳ በአስቸኳይ የዋጋ ማሻሻያ እንደሚያደርግ እና የዋጋ ንረቱን ለማረጋግት እየሠራ መሆኑን ነጋ ጠባ በፕሮፖጋንዳ ማሰራጫዎቹ የመገናኛ ብዙሃን እያስተላለፈ እንደሆነ ለማወቅ ተችሎአል። ለህዝብ ካለው ንቀት የተነሳ እንዳሻው ህዝብን በመዝለፍ የሚታወቀው የመለስ ዜናዊ …

በነዳጅ ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ ህዝብ እንዳያስቆጣ ወያኔ መለማመጥ ይዞአል Read more »

የምስር የሽሮ ወጥ፣ የተልባ የሱፍ ፍትፍት፣ የሽንብራ አሳዉ፣ እልበት ስልጆ፣ አዚፋ፣ ቡጥጫ፣ ቃርያ ስንግ፣ ብቻ ስጋን ወተትን እና የወተት ተዋጽኦን ሳይጨምር ጥሩ ጣዕም ያለዉ ለጤና በጣም ተስማሚ የሆነ ምግብ በአገራችን በጾም ወራት በተለይ በከተማዉ አካባቢ ይገኛል።

በየማነ ናግሽ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ  በኒው ዮርክ ያደረጉትን ጉብኝት በማስመልከት ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የኤርትራ መንግሥት ከሽብር ተግባሩ ለመታቀብ ባለመቻሉ የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማሳወቁን ገለጹ፡፡

መለስና ጉዋደኞቹ ሁለገብ የንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር በሥሩ ላቓቓማቸው እህት ኩባንያዎች ከ1967ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 36 ዓመታት ለልዩ ልዩ ክፍት የሥራ መደቦቹ ሥራ ፈላጊዎችን እያወዳደረ ሲቀጥር መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በ1967ዓ.ም በዐዋጅ ቁጥር ዜአ/666/6606/66ዓ.ም መሠረት በሰባት አባላትና በሰባት ሶቪየት ሠራሽ አሮጌ ክላሽኖች መነሻ …

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ Read more »

ምዕራብ ኦሮሚያ፥ ጅማ ከተማ አቅራቢያ የምትገኘውን የአሰንዳቦን ከተማ ጨምሮ በአካባቢው ያሉ በርካታ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትና የግለሰቦችን ቤትና ንብረት የለኮሰው «ከዋሪጃ፤» የተባለው ፅንፈኛ ቡድን ነው፤ ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ባለፈው ሳምንት መገባደጂያ ማስታወቃቸው ይታወሳል። ለመሆኑ ይሄ «ካዋሪጃ፤» የተሰኘ ቡድን ማነው? በዚህ …

ለአብያተ ክርስቲያናቱ ቃጠሎ በመነሻነት የሚሰጡት ምክኒያቶችና ከድርጊቱ ጀርባ አሉ የተባሉ ወገኖች ማንነት ዛሬም እያነጋገረ ነው Read more »

(ሪፖርተር ጋዜጣ):- በማኅበረ ቅዱሳን ሥር የሚገኘው የአቡነ ጎርጎርዮስ የአብነትና የዜማ መሣርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ለስድስት ወራት በበገና አደራደር ትምህርት ያሰለጠናቸው 185 ተማሪዎች ባለፈው ቅዳሜ አስመረቀ፡፡ በኢትዮጵያ ስብሰባ ማዕከል መጋቢት 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በተከናወነው ሥነ ሥርዓት ላይ የአገሪቱን ታላቅ ቅርስ የኾነውን …

የበገና ደርዳሪዎች ተመረቁ Read more »

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሚውኒኬሽን ኮርፖሬሽን ሰራተኞች አመራሩ በፈረንሳይ ኩባንያ አስተዳድር ከተዛወረ ወዲህ፤ ሶስት አራተኛው መቀነሳቸውንና የወደፊት እጣ ፋንታቸው እንደማይታወቅ ገለጹ። የኢትዮጵያ ቴሌኮሚውኒኬሽን ኮርፖሬሽን በአዋጅ ፈርሶ፤ ስሙ ኢትዮ-ቴሌኮም እንዲባልና አስተዳደሩም በፈረንሳዩ የቴሌኮም ኩባንያ ስር እንዲሆን ከተደረገ ወራት አልፈዋል። በቀድሞው ቴሌ ያገለግሉ ከነበሩት …

ኢትዮ-ቴሌኮም ከቀድሞ የቴሌ ሰራተኞች የሚያስቀረው ሲሶውን ነው Read more »

የዓለም መገናኛ ብዙኀን ፣ ባለፈው ሳምንት ዓርብ፤ ሰሜን ምሥራቅ ጃፓንን ክፉኛ የናጠውንና እጅግ ኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል አስነስቶም በህዝብ ላይ ብርቱ ጥፋት በንብረት ላይም ሰፊ ውድመት ስላደረሰው የተፈጥሮ አደጋ በሰፊው ሲያትቱ ሰንብተዋል።

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር እና ዶክተር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ መሪና የኢትዮጵያ የፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አባል በርሊን ውስጥ ዛሬ ከጀርመን ባለሥልጣናት ጋር እየተነጋገሩ ነው

ቻይና የኑክሊየር ተቓሟን የበለጠ እንደምታስፋፋ አስታወቀች። ይህ የተገለፀውም ለአስር ቀናት የቆየው የቻይና ሕዝባዊ ጉባኤ ባሳለፍነው ሰኞ ሲጠናቀቅ እንደነበር ተጠቅሷል። በርካቶች የጃፓኑ አይነት የኑክሊየር አደጋ እንዳይከሰት ከወዲሁ ፍራቻቸውን ገልፀዋል።

– የስድስት ሚሊዮን ብር ‹‹ስዊች ጊር›› ሊወጣ ሲል ተያዘ በታምሩ ጽጌ በሸራተን አዲስ ሆቴል ለረጅም ዓመታት በከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ላይ የነበሩት የሆቴሉ ምክትል ሥራ አስኪያጅና የሰው ሀብት ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ከመጋቢት 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራቸውን መልቀቃቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በጋዜጣው ሪፖርተር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ባን ኪ-ሙን ኢትዮጵያዊቷን አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን፣ በኬንያ ናይሮቢ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ጄነራል ሆነው እንዲያገለግሉ ሾሟቸው፡፡

በታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ 23 የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው እንዲከላከሉ ብይን የተሰጠባቸው አያት አክሲዮን ማኅበር፣ አቶ አያሌው ተሰማ፣ ዶ/ር መሐሪ መኮንንና አቶ ጌታቸው አጐናፍር ከትናንት በስቲያ ሦስት መከላከያ ምስክሮችን በከፍተኛው ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት አቅርበው ማሰማት …

የአያት አክሲዮን ማኅበር ተከሳሾች መከላከያ ምስክሮቻቸውን ማሰማት ጀመሩ Read more »

ይህ ችግር ደግሞ እንዲሁም በድርቆችና ኋላቀር በሆነው ባሕላዊ የአስተራረስ ዘዴ፣ አነስተኛና የተናጠል በሆነውም ግብርና ምክንያት የተዳከመውን የምግብ ዋስትና ይበልጥ እያዳከመው ያለ ችግር ነው፡፡ በዚህ ርዕስ ላይ በጀመርነው ተከታታይ ዘገባ የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን አባተ ያነጋገራቸው ባለሙያ ዶ/ር በዳዳ ግርማ ገበሬው …

የኢትዮጵያ ማሣዎችና ችግሮቻቸው Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)    ጠ/ሚ/ሩ ቃለምልልስ እየሰጡ ነው… ቅዳሜ መጋቢት 3/2ዐዐ3 …በዚያን ሰሞን ሞላ ብሎ የነበረው ሰውነታቸው አሁን ከሳ ብሏል… ውይ! ውይ! ውይ!… እኔን! ግን… ግን… ከትላንት ወዲያ ቱኒዚያ፣ ትላንት ግብፅ፣ ዛሬ ደግሞ ሊቢያ እየተፈራረቁባቸው ከሳ ማለትማ ይነሳቸው እንዴ?… …

የመለስ ዜናዊ አስገራሚ ቃለ-ምልልስ ሲዳሰስ! Read more »

አሁን ይህችን ጽሑፍ ስከትብ አዲስ አበባ አካባቢ ዝናብ እያካፋ ነው፡፡ በውጭ ለምትኖሩ ይህ ወሬ መልካም ዜና ነው፡፡ ፀሐይዋ አናት እየበሳች ተቸግረን ከረምን፡፡ የዝናብ መጥፋት በቅድሚያ ለእህል ዘር መጥፎ ነው፡፡ ቀጥሎም የአካባቢ ሙቀትን በመጨመር ለአየር ንብረት መዛባትና ለበረሃነት መስፋፋት እንዲሁም ለሰውና …

አቶ መለስ ይቺን ጽሑፍ ቢያነብልኝ ዕድለኛ ነኝ! ፍቅር ይበልጣል Read more »

ፍቅር ይበልጣል አሁን ይህችን ጽሑፍ ስከትብ አዲስ አበባ አካባቢ ዝናብ እያካፋ ነው። በውጭ ለምትኖሩ ይህ ወሬ መልካም ዜና ነው። ፀሐይዋ አናት እየበሳች ተቸግረን ከረምን። የዝናብ መጥፋት በቅድሚያ ለእህል ዘር መጥፎ ነው። ቀጥሎም የአካባቢ ሙቀትን በመጨመር ለአየር ንብረት መዛባትና ለበረሃነት መስፋፋት …

አቶ መለስ ይቺን ጽሑፍ ቢያነብልኝ ዕድለኛ ነኝ Read more »

ይነጋል በላቸው በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም። ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ። ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል። ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ ነው፤ ወድጄን መሰላችሁ? ይህቺን አልፎ አልፎ የምሞነጫጭራትን ነገር እንኳን የማቀራስመው ባብዛኛው በስማ በለው ከማገኘውና ከውጭ ሚዲያዎች ከምከታተለው ነው። ይሁንና እኔ አልሰማም ብልም …

ጠ/ሚኒስትሩ እንዴት ቀልድ ጨምሯል ጃል! Read more »

የኦፌዴን ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል በፓርቲያቸው አባላት ላይ ቀደም ሲል የተለያዩ የማንገላታትና የእሥራት በደሎች የፈፀሙባቸው እንደነበር አስታውሰው ከ2002 ዓ.ም ሃገር አቀፍ ምርጫ በኋላ ግን ኦፌዴን በሚንቀሣቀስባቸው አካባቢዎች ይህ በአባሎቻቸው ላይ ይፈፀምባቸው የነበረው ማዋከብ ረገብ ብሎ እንደቆየ …

ተቃዋሚዎች በኦሮሚያ፣ የእስራትና የወከባ ክስ Read more »

ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን በ1995 ዓ.ም. ማመልከቻ ካስገባች ወዲህ፤ የአለም መንግስታት የገበያ ጉዳያቸውን የሚፈቱበትን የጋራ ማህበር ለመቀላቀል በመጠባበቅ ትገኛለች። ይሄም የሆነው ለዘመናት የሀገር ውስጥ የኢኖኖሚ ተቋሞቿን በተለይ ኢንዱስትሪዎቿል ስታጥናክር የቆየችው ቻይና የWTO አባል በሆነች በሁለት አመት ጊዜ …

በኢኮኖሚው የመንግስት እጅ የሚበዛባት ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄና የመሳካት እድሉ Read more »

ከአንድ ሳምንት በላይ የፈጀው የኦሕዴድ ድርጅታዊ ግምገማ ከ120 በላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ባለስልጣናትን የሙስና ጉዳይ መርምሯል። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ማረሚያ ቤቶች ቁጥጥር ስር የሚገኙት ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱና ለፍርድ እንዲቀርቡ መወሰኑን በስብሰባው የተሳተፉና መግለጫ የመስጠት ስልጣን የሌላቸው የኦሕዴድ አባላት ገልጸውልናል። ከታሳሪዎቹ …

ኦሕዴድ ከ120 በላይ አባላቱን በሙስና ጠርጥሮ አገደ Read more »

(አሮን ፀሐዬ) ፀጥ ረጭ ያለ ሰፈር፤ በግራ እና በቀኝ የተሰደሩት ቪላ ቤቶች ግዙፍ የጋራ በር አላቸው ፤ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ። አንድ የጥበቃ አባል በእነዚሁ የቪላ ቤቶች የወል በር ላይ ቆሞ ገቢ ወጪ መኪናዎችን ይቃኛል። ፀጉረ ልውጥ መኪና እንዳይገባ በንቃት የሚከታተል …

የጀሚላ መዳፎች Read more »

“ማኅበረ ቅዱሳን” የሚታዘዘው ለማን ነው? ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት ዕጣ የሚነጋገር ሁሉ የሚስማማበት አንድ ነገር አለ። ይኸውም “ማኅበረ ቅዱሳን” የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በአንድም በሌላም መንገድ በመከፋፈል እራሱን ብቸኛ የቤተ ክርስቲያንዋ ነጻ አውጪ አድርጎ የመመልከቱ ነገር ነው። አንዳንድ …

ስለ "ማኅበረ ቅዱሳን" Read more »

በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም፡፡ ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ፡፡ ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል፡፡ ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ ነው፤ ወድጄን መሰላችሁ? ይህቺን አልፎ አልፎ የምሞነጫጭራትን ነገር እንካEን የማቀራስመው ባብዛኛው በስማ በለው ከማገኘውና ከውጭ ሚዲያዎች ከምከታተለው ነው፡፡ ይሁንና እኔ አልሰማም ብልም ሰው እያመጣ …

ጠ/ሚኒስትሩ እንዴት ቀልድ ጨምራል ጃል! Read more »

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የነዳጅ ዋጋ በአሳሳቢ ሁኔታ እያሻቀበ ነው፡፡ በሊቢያ የተከሰተው ሕዝባዊ አመፅ የበለጠ በመካረሩ፣ በቀን 1.6 ሚሊዮን ነዳጅ ለዓለም ገበያ የምታቀርበው ሊቢያ የነዳጅ ምርቷ ተስተጓጉሏል፡፡

(ኤፍሬም ካሳ) 50 በርሜል ሙሉ አዲሱ የኢትዮጵያ ባለ አንድ ብር ሣንቲም በኮንትሮባንድ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ሲል በኢትዮጵያና ኬንያ ፖሊሶች ትብብር ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለው 50 በርሜል ሙሉ ባለ አንድ ብር ሣንቲም …

50 በርሜል አዲሱ ባለ አንድ ብር ሣንቲም ከኢትዮጵያ ሲወጣ ተያዘ Read more »