የመንግስታቱ ጦር በጋዳፊ ላይ እርምጃ ጀመረ

የሊቢያዉ አንባገነን መሪ ሞአመር ጋዳፊ የተባበሩት መንግስታትን ዉሳኔ እንደማይቀበሉ ገለጹ። «ሊቢያ የሊቢያዉያን ናት እንጂ የናንተ አይደለችም!