በየመን ዛሬ 30 ሰዎች ተገደሉ DW Amharic March 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዛሬ የየመን መዲና ሰነዓ በዓመጽ ስትናወጥ ነው የዋለችው። ተቃውሞ ከተጀመረ ወዲህ በርካታ ሰዎች የተገደሉት ዛሬ ነው።