በጂማው የቤተክርስቲያን ቃጠሎ መንግስት ማጣራት እንዲያደርግ የሃይማኖት መሪዎች ጠየቁ
በጂማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የአሰንዳቦ ከተማ በርካታ ቤተክርስቲያኖች በሙስሊሞች መቃጠላቸውን አማኞች ይናገራሉ። ሰፊ ማጣራት በሚካሄድበት ወቅት የኢትዮጵያ የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ዝርዝር መረጃ እንደሌላቸው ገልጸው፤ አጠቃላይ መልእክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ የእስምና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጂ ጀማል መሀመድ ሳልህ እስልምና ሰላማዊ ሀይማኖት …
በጂማው የቤተክርስቲያን ቃጠሎ መንግስት ማጣራት እንዲያደርግ የሃይማኖት መሪዎች ጠየቁ Read more »