የህንዱ ኩባንያ 50 ሺሕ ሔክታር መሬት ተረከበ Ethiopian Reporter March 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በውድነህ ዘነበ የህንዱ ኩባንያ ኤስኤንድፒ ኢነርጂ ሶሉሽን ኩባንያ የቅባት እህሎችንና አዝርዕትን ለማልማት በቤንሻንጉል ጉምዝ 50 ሺሕ ሔክታር መሬት ተረከበ፡፡