ኢትዮጵያን የተመለከተ ስብሰባ በአውሮጳ ምክር ቤት፡

በአውሮጳ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ የተወያየ ስብሰባ ትናንት ተካሄደ።