ዶክተር ብርሐኑ ነጋና ዶክተር መረራ ጉዲና በበርሊን

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር እና ዶክተር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ መሪና የኢትዮጵያ የፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አባል በርሊን ውስጥ ዛሬ ከጀርመን ባለሥልጣናት ጋር እየተነጋገሩ ነው