የመለስ ዜናዊ አስገራሚ ቃለ-ምልልስ ሲዳሰስ!

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)

 

 // ቃለምልልስ እየሰጡ ነውቅዳሜ መጋቢት 3/2ዐዐ3 በዚያን ሰሞን ሞላ ብሎ የነበረው ሰውነታቸው አሁን ከሳ ብሏልውይ! ውይ! ውይ!… እኔን! ግንግንከትላንት ወዲያ ቱኒዚያ፣ ትላንት ግብፅ፣ ዛሬ ደግሞ ሊቢያ እየተፈራረቁባቸው ከሳ ማለትማ ይነሳቸው እንዴ?«ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል» እንጂ፣ የሰሞኑ የመለስ የስጋት ኑሮ «ውስጡን ለቄስ» እንደተባለው ነውየስቃይ ኑሮ!አሳዛኝ ኑሮ!እኔን!