በጃፓን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ስጋታቸው

በጃፓን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና የሱናሚ አደጋ የተነሳ በሺዎች የሚቆጠሩ ሞተዋል። መቶ ሺህ የሚሆኑ አሁንም ቤት አልባ እንደሆኑ ናቸው።