ለአንድ ወር ያህል የዩናይትድ ስቴትስን የህግ መምሪያና የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ሲያከራክር የቆየውና በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ውሳኔ ያገኘው የአሜሪካን የእዳ ጣራን የወሰነው ህግ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ ።

በኢትዮጵያ የበቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ። ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ገበያ ወጥቶ ሸማቾችንና ነጋዴዎችን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት።

በአሁኑ ጊዜ በአፍሪቃ፤ በተለይም በአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ላይ ላተኮረ በዓይን ላይ የሚደቀነው የተለመደው የረሃብ አስከፊ ገጽታ ነው። የአካባቢው 12 ሚሊዮን ሕዝብ በወቅቱ የረሃብ ሞት አደጋ ተደቅኖበት የሚገኝ ሲሆን የኢትዮጵያም የድርቅ መለያነት ባለበት ቀጥሏል።

እስክንድር ነጋ – (አዲስ አበባ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ተወጥረው ሰነባብተዋል፡፡ የመንግሥታቸው ወጪ ከገቢው መንጥቆ ማምለጡ አዲስ ዜና አይደለም፡፡ ትንሹ ቡሽ እንደ እ.ኤ.አ. በ2ዐዐዐ ዓ.ም ከክሊንተን ስልጣን ሲረከቡ፣ የአሜሪካ መንግሥት በካዝናው ትርፍ ገንዘብ ነበረው፡፡ ገቢው ከወጪው ይበልጥ ነበር፡፡ በ2ዐ1ዐ፣ …

ሶሪያ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓና ኢትዮጵያ Read more »

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሐምሌ 26 ቀን 2003 ዓ.ም August 3, 2011):- በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ፓትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የብጹእ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዜና ማርቆስ ክቡር ሥጋ የሚያርፍበት ቦታ ለማዘጋጀት ባወጣው እቅድ መሰረት በስማቸው በተሰየመውና …

የብጹዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዜና ማርቆስ የቀብር ስነ ስርአት በሲያትል ይፈጸማል Read more »

እግረ መንገድ . . . የበጋው ሐሩር ከሚያንቀለቅላት ከአረባዊቷ  ገር ከሳውዲ አረቢያ የከበረ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ! ገና ከማለዳው ከ30 ዲግሪ ይ ምርና እኩለ ቀን ላይ ወደ 47 ዲግሪ የሚደርሰው የዘንድሮው የሳውዲ አረቢያ የሙቀት መጠን ዘግየት ብሎ ቢመጣም ትንፋሽን መቁረጥ  ምሯል ! …

ሳውዲ አረቢያ እየገቡ ያሉት ኢትዮጵያውያን አበሳ . . .! (ክፍል 11) Read more »

ከንጉሤ ጋማ በአሁኑ ወቅት በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሶማሊያ፣ በኬንያ፣ በጂቡቲና በኢትዮጵያ በ60 አመት ታሪክ ዉስጥ ያልታየ በአይነቱ አስከፊ የሆነ የድርቅ አደጋ ተከስቷል። በዚህም 4.5 ሚሊዮን በሚሆኑ ወገኖቻችን ላይ የሞት አደጋ አንዣቧል።

‹‹ማንም ተሳተፈም አልተሳተፈ ሠልፉ አይቀርም›› የኢትዮጵያ አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኢአዴድ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች በመስቀል አደባባይ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሠልፍ በጋራ ለመጥራት ያቀረቡለትን ጥሪ አለመቀበሉን ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡

‹‹በቅርቡ ዕጣ እናወጣላቸዋለን›› የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙና ዕጣ ያልወጣላቸው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ሕገወጥ ደላሎች የኪራይ ገንዘብ እየተቀበሉባቸው እንደሚጠፉ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ድርቅ በምንም ዓይነት ሁኔታ ወደ ረሃብ እንደማይሸጋገር የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ምትኩ ካሳ አስታወቁ፡፡ መንግሥት እያደረገ ባለው ጥረት ችግሩ ከቁጥጥር ውጭ እንዳልሆነ አቶ ምትኩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

የቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የአሁኑ በአሜሪካ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ፣ ከአሜሪካ ለንግድና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሥልጠና ከመጡት አምባሳደሮች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አጭር ቆይታ ከሪፖርተር ጋር አድርገዋል፡፡

በአፍሪካ አኅጉር ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው 19ኛው የዓለም ዋንጫ ከኢትዮጵያ ተመልካቾችን ለመላክ ተብሎ በተፈጠረ ማጭበርበር ምክንያት፣ ከህዳር 3 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ሥር የነበሩት የአስካሉካን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤት ለኢትዮጵያ ተላልፈው ተሰጡ፡፡

– የ121 ሚሊዮን ብር ቦንድ በወለድ ለመግዛት ወስነዋል በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሪል ስቴት ኩባንያዎች በዓባይ ወንዝ ላይ ለሚገነባው የህዳሴ ግድብ ሊያዋጡ የነበረው 200 ሚሊዮን ብር ሊሟላላቸው አለመቻሉን ገልጸው፣ ቦንድ በወለድ ለመግዛት 121 ሚሊዮን ብር ማሰባሰብ መቻላቸውን ገለጹ፡፡

በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ በንግድና በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ መስክ በተባበሩት መንግሥታት የሥልጠናና የምርምር ተቋም (ዩኒታር) የሚሰጠውን የስድስት ቀን ሥልጠና ከነገ ጀምሮ ይከታተላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንና የሐረርና በደሌ ቢራ ፋብሪካዎችን ለመሸጥ ያወጣውን ጨረታ ያሸነፈው ታዋቂው የሆላንዱ ሄኒከን ኩባንያ ኃላፊዎች ነሐሴ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሒልተን ስምምነቱ ሊያደርጉ ነው፡፡

የአፍሪካ ኅብረት የዚህ ዓመቱን የመሪዎች ጠቅላላጉባዔ አዲስ አበባ ላይ ጠርቶ በነበረ ጊዜ የኤርትራ መንግሥት መጠነ ሰፊ ጥቃት ለማድረስ አቅዶ እንደነበረ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ጥቃቱ በታቀደው መሠረት ተፈፅሞ ቢሆን ኖሮ በሲቪሎች ላይ ጉዳት መድረሱ አይቀር እንደነበር የመንግሥታቱ ድርጅት የሰየመው የሶማሊያና …

‘አዲስ አበባን እንደ ባግዳድ’?! Read more »

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው  ፕሮግራማችን ሶስት ርዕሶችን ይዞ ቀርቧል። – ኤርትራ አዲስ አበባን ባግዳድ የማድረግ እቅድ እንደነበራት ተገለጸ -የአፍሪቃ ቀንድ ረሀብ የምዕተ-አመቱ ቅሌት ሊሆን ይችላል ተባለ -የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጊቤ ሶስት ግድብ ግንባታ እንዲቆም ጠየቅ የሚሉት ናቸው

አንድን ስርዓት አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ሲደግፈው ያ ስርዓት ጠንካራ ሆኖ ለረጅም ጊዜ ሊቆይ ይችላል። ነገር ግን አንድን ስርዓት ለረጅም ጊዜ የሚያቆየው ይህ ብቻ አይደለም፤ ለምሳሌ ሕዝብ ጠልቶት ነገር ግን ካልተቃወመው ወይም ደግሞ ሕዝብ ተቃውሞት ግን ሕዝቡ ሙሉ ለሙሉ ያልተሳተፈበት ተቃውሞ …

ለውጥ ሲመጣ እኛ ግን …! ሶሎሞን አ. Read more »

የግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ራዕይ ሁሉንም የኢትዮጵያ ዜጎች፤ ሁሉንም የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች እና ሁሉንም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ታስቦ የተቀረፀ ነው። የግንቦት 7 ተልዕኮ በሃገራችን ውስጥ አካባቢ ለይቶ፤ ዘውግንና ሃይማኖትን አማርጦ ተግባራዊ እንዲሆን የተቀረፀ አይደለም። ግንቦት 7፣ “ህዝብ የስልጣን ባለቤት መሆን …

ለዴሞክራሲና ለእኩልነት መረጋገጥ በጋራ የምናደረገውን ትግል የአንድነታችን መሠረት እናድርግ Read more »

በ1808 ዓ.ም እንግሊዞች በአጼ ዮሃንስ እየተመሩ መቅደላ ድረስ ገስግሰው ደርሰው ከአጼ ቴዎድሮስ ጋር ጦርነት ገጥመው ረቷቸው።አጼ ቴዎድሮስም ለባእድ እጄን አልሰጥም ብለው በገዛ ሽጉጣቸው ራሳቸውን ገደሉ። ይህም ጀግነንት ሆኖ ተቆጥሮላቸው እስከ ዛሬ ባለው ትውልድ ዘንድ ሲዘከር ይኖራል። አጼ ቴዎድሮስ በገዛ ሽጉጣቸው …

መለስ ዜናዊና የቀደሙት ነገስታት Read more »

የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ድርጅት ኢሳት ማክሰኞ ሐምሌ 19 ቀን በኒዘርላንድስ ዋና ከተማ አምስተርዳም ላይ አዘጋጅቶት በነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ ስብሰባ ላይ በተጋባዥ እንግዳነት ንግግር ያደረጉት የግንቦት 7 ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶር ብርሃኑ ነጋ፤ ድርጅታችን ግንቦት 7 ከኦሮሞ ነጻነት ግንባርና ከኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት …

በግንቦት7፣ በኦነግና በኦብነግ መካከል ተቀራርቦ የመስራት ጅመር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባዋል ሲሉ ዶ/ር ብርሁኑ ነጋ ገለጹ Read more »

በሰሜን አፍሪቃ ህዝባዊ አመጽ ከተነሳና በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ካርበደበደ ወዲህ በያቅጣጫው ውጥረት ውስጥ በመዘፈቁ የሚያደርገውና የሚጨብጠው ጠፍቶት የቆየው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የህዝብን የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር በሚል የለቀቀው የአባይ ግድብ ግንባታ ነጠላ ዜማ ሽያጭ የታሰበውን ያህል ሊከናወን ባለመቻሉ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሞባይል …

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በህዝብ ላይ የአደባባይ ዝርፊያን አካሄደ፣ ከያንዳንዱ የሞባይል ቴሌፎን ተጠቃሚ ሃምሳ ብር ነጠቀ Read more »

ዩ ኤስ አይ ዲ በመባል የሚታወቀው የ አሜሪካ የልማት ተራድኦ ባወጣው ጥናታዊ ጽሁፍ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ማንበብ በሚገባቸው ሰአት በብቃትና በጥራት እንደማያነቡ አጋለጠ። ዩኤስ አይ ዲ ባወጣው በዚሁ ጥናቱ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙት 8 ክልሎች በሚገኙት የአንደኛ …

በኢትዮጵያ በስፋት እየታየ ያለው የትምህርት ጥራት ደረጃ ዝቅተኝነት በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጎላ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ Read more »

በርካታ ሚሊየኖች በርሃብ አለንጋ እየተገረፉባት በምትገኘው ኢትዮጵያ የውጪ ሃገራት ኢንቨስተሮች በርካታ ሺህ ቶን የጥራጥሬ ምግብ እህልን እያመረቱ ለትርፍ ወደ ውጪ ሃገራት ኤክስፖርት እያደረጉ መሆኑ የሚያሳዝን እውነታ ነው በማለት ስዊስ ኢንፎ በመባል የሚታወቅ የዜና አውታር ገለጸ። እንደ ስዊስ ኢንፎ ዘገባ በሃገሪቱ …

በኢትዮጵያ ሚሊየኖች ይራባሉ፣ ነገር ግን የውጪ ሃገራት ኢንቨስተሮች በሺሆች የሚቆጠር ቶን እህል ኤክስፖርት ያደርጋሉ ተባለ Read more »

በያዝነው ዓመት እጂግ በርካታ ተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ተከታትለው በተለያዩ ደረጃዎች በመመረቅ ላይ ያሉ ሲሆን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ያነጋገራቸው ምሩቃን በሰጡት አስተያየት ምን እንደተማርን ሳናውቀውና እዚህ ግባ የሚባል እውቀት ሳንጨብጥ ለምረቃ በቃን፣ ይህም እኛን እያሳፈረንና እያሸማቀቀን ይኖራል በማለት ለዚህ …

የከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት የትምህርት ጥራት ደረጃ እጂግ አሳሳቢ ሆነ፣ ተመራቂዎች ምንም ቁም ነገር ሳንይዝ ለምረቃ በቃን አሉ Read more »

ከኢትዮ ቴሌኮም መሥርያ ቤት ሕግና ሥርዓት ሳይጠበቅ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ከሥራ ገበታቸው ላይ ከተባረሩት መካከል፣ ከኤችአይቪ/ኤድስ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሠራተኞች መድኃኒት እንዳይወስዱ መከልከላቸውን በማስረዳት ቦርዱ እንዲታደጋቸው መጠየቃቸውን ለአረመኔው አገዛዝ ቅርበት እንዳለው የሚነገርለት ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ፡፡ ከኤችአይቪ/ኤድስ ቫይረስ ጋር የሚኖሩት ሠራተኞች …

አረመኔው የወያኔ አገዛዝ ከኤች አይቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ የቴሌ ሠራተኞችን መድሃኒት እንዳያገኙ ከለከለ Read more »

የዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በአገራችን ውስጥ ባሰፈነው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ተስፋ ቆረጠው የተሻለ ህይወት ፍለጋ አገራቸውን ጥለው በሱዳን በኩል ከተሰደዱ በአስር ሺዎች ከሚቆጠሩ ወጣት ስደተኞች መካከል ቁጥራቸው ወደ 500 የሚጠጉትን የሱዳን ፖሊስ አሳልፎ ለወያኔ አገዛዝ እንዳስረከበ አንድ የመተማ ነዋሪ ለዝግጅት ክፍላችን …

ሱዳን ድንበሯን አቋርጠው ወደ ግዛቷ ከገቡት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ወደ 500 የሚጠጉትን በሃይል ወደ አገር ቤት መመለሷ ተገለጸ Read more »

በጥናቱ ፤እጅግ የተባባሰ የምሁራን ፍልሰት ከሚታይባቸው 10 አገሮች በቅደም ተከተል ከአንድ እስከ አራት የተቀመጡት፤ ከአፍሪካ ሲሆን፤ እነሱም ኢትዮጵያ፣ ናይጀሪያ፣ ኬንያና ደቡብ አፍሪቃ ናቸው። ከአምስተኛ እስከ አስረኛ ባለው ደረጃ እንደ ቅደም ተከተላቸው የተቀመጡት ደግሞ ኢራን፣ቻይና፣ሜክሲኮ፣ጃማይካ፣ ማሌዥያና እንግሊዝ ናቸው። ከፍተኛ ቁጥር ያለው …

ኢትዮጵያ በተማረ ሀይል ፍልሰት ከዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ላይ መቀመጧ ኦን ላይን ዩኒቨርሲቲ ባወጣው ጥናት አስታወቀ Read more »

የፊናንስ ጠበብት እንደሚሉት፡ በዩኤስ አሜሪካ የውጭ ዕዳ ጣራን ከፍ በማድረጉ ጥያቄ ላይ ዴሞክራቶች እና ሬፓብሊካውያን ስምምነት ላይ ባይደርሱ፣ ሀገሪቱ እስካሁን እንደተገለጸው እአአ እስከ ነሀሴ ሁለት 2011 ድረስ ሳይሆን እስከ ነሀሴ አስር ድረስ ዕዳ የመክፈል አቅሟ እንደተጠበቀ ይቆያል።

ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻፫ ዓመተ ምህረት በዳኮታ የጥናት ማዕከል የቀረበውን የሁሉን-አቀፍ ትብብር መፍትሄነት ተመለከትነው። የዳኮታ የጥናት ማዕከልን ለቀረቦታቸውና ለበሳል ትንታኔያቸው እናመሰግናቸዋለን። በኛ በኩል ደግሞ ይኼን ጨዋነት የተሞላበት የበሰለ የፖለቲካ ዉይይት የኛን ሀሳብ በማቅረብ እንቀላቀለዋለን። እዚህ ላይ ማሳሰብ የምንፈልገው፤ የመወያያ ርዕሱ፤ …

ከዳኮታ የጥናት ማእከል የቀረበዉ የሁሉን-አቀፍ ትብብር መፍትሄነት ከእስከመቼ የዝግጅት ክፍል Read more »

በአሁኑ ወቅት በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሶማሊያ፤ በኬንያ፤ በጂቡቲና በኢትዮጵያ በ60 አመት ታሪክ ዉስጥ ያልታየ በአይነቱ አስከፊ የሆነ የድርቅ አደጋ ተከስቷል። በዚህም 4.5 ሚሊዮን በሚሆኑ ወገኖቻችን ላይ የሞት አደጋ አንዣቧል። በመላዉ አለም በድርቅና በረሃብ በመደጋገም ከሚጠቀሱትና ከሚታወቁት አገሮች ኢትዮጵያ በግንባር ቀደምትነት …

ድርቅ፤ ረሃብ፤ የዉጭ ርዳታና የምግብ ዋስትና የማጣታችን አዙሪት ከንጉሤ ጋማ Read more »