‹‹ድርቁ በፍፁም ወደ ረሃብ አይሸጋገርም›› አቶ ምትኩ ካሳ፣ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ Ethiopian Reporter August 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ድርቅ በምንም ዓይነት ሁኔታ ወደ ረሃብ እንደማይሸጋገር የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ምትኩ ካሳ አስታወቁ፡፡ መንግሥት እያደረገ ባለው ጥረት ችግሩ ከቁጥጥር ውጭ እንዳልሆነ አቶ ምትኩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡