የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቃል የገቡትን 200 ሚሊዮን ብር ማሟላት አልቻሉም

– የ121 ሚሊዮን ብር ቦንድ በወለድ ለመግዛት ወስነዋል

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሪል ስቴት ኩባንያዎች በዓባይ ወንዝ ላይ ለሚገነባው የህዳሴ ግድብ ሊያዋጡ የነበረው 200 ሚሊዮን ብር ሊሟላላቸው አለመቻሉን ገልጸው፣ ቦንድ በወለድ ለመግዛት 121 ሚሊዮን ብር ማሰባሰብ መቻላቸውን ገለጹ፡፡