የሶሪያው ግጭት ና የአረብ ሊግ
የሶሪያን ዋና ከተማ ደማስቆን ጨምሮ በሶሪያ ልዩ ልዩ ከተሞች የሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ።
የሶሪያን ዋና ከተማ ደማስቆን ጨምሮ በሶሪያ ልዩ ልዩ ከተሞች የሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከሰኔ ዘጠኝ እስከ ሰኔ አስራ ሁለት ድረስ የባህል ሳምንት በሚል መርህ ለአራት ቀን የዘለቀ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲደረግ ሰንብቶአል።
ዩናይትድ ስቴትስ የኤርትራ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ ስላለው የድርቅና የረሃብ አደጋ ለዓለም ማህበረሰብ ተጨባጭ መረጃ እንድታቀርብ ጠየቀች ።
እርዳታ በማይደርስባቸው የሶማሊያ ደቡባዊ ቀጣናዎች ድርቅ ያስከተለው ከፍተኛ የምግብ ዕጥረት ዕለቂት ሊያስከትል ወደሚችል ርሃብ መሽጋገሩን የዓለም የምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ይፋ አደረጉ። የአፍሪካ ህብረትና የዓለሙ ድርጅት የደረሰውን ሰባዊ ቀውስ ለመታደግ በትብብር እንዲንቀሳቀሱ ጠየቁ። የዓለም የምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጆሴት ሽራም …
የኢሕአዴግ መንግሥት በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡ ኢሕአዴግ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በመፍጠርና ሥልጣን ላይ በመቆየት ሐሳብ ላይ ግራ የተጋባ መሆኑን ዶ/ር መራራ ጉዲና ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ “በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ሽብርተኝነትን ማስወገድ አይቻልም” በሚል ርዕስ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለሥልጣናቱ ትናንት በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰሉ ባለፉት ስድሣ ዓመታት ባልታየው በዚህ ድርቅ ሣቢያ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ከ 11 ሚሊየን በላይ ሰው አፋጣኝ የሕይወት አድን እርዳታ እንደሚያስፈልገው አመልክተዋል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት …
የዩናይትድ ስቴይትስ የብድር ጣራ መነሳትና አለመነሳት የሰሞኑ የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት ሆኖ ነው የሰነበተው። የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደር በበጀት መጓደል የገጠሙትን እክሎች ሊያስተካክል፤ የመንግስቱን ወጭ በመቀነስ ላይ ባለበት ወቅት፤ አገሪቱ ተጨማሪ ብድር የምታገኝበትና፤ ከዚህ ቀደመ የቆዩ ብድሮቿን ለመክፈል እንድትችል፤ ተጨማሪ ብድር …
የዩናይትድ ስቴይትስ የብድር ጣራ በዴሞክራቶችና በሪፐብሊካኖች መካከል ያስነሳው ውዝግብ ቀጥሏል Read more »
የዕለቱ ዜና
ጤንነት ካለ ፣ ዕድሜ የሚጠገብ አይመስልም። ሰዎች ፤ በ 70 እና በ 80 ዓመታት ብቻ ሳይወሰኑ ከመቶ ዓመት በላይ የመኖር ዕድል ቢያጋጥማቸው ደስታውን አይችሉትም።
በ 25 የአውሮፓ ሀገራት የድንበር ኬላን ያስቀረው የሸንገን ስምምነት ፈራሚ የሆነችው ዴንማርክ በቅርቡ የድንበር ቁጥጥር ተግባራዊ ማድረግ መጀመሯ አባል ሃገራትን አስቆጥቷል ።
ድርጅቱ ትናንት ባወጣዉ መግለጫዉ በሕዝብ ላይ ሽብር በመንዛት ሽብርተኝነትን ማስወገድ አይቻልም ብሏል።በሌላ በኩል በአሸባሪነት ተጠርጥረዉ የታሠሩት ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የክስ ሒደት ለሌላ ጊዜ ተቀጥሯል
የኤውሮ ምንዛሪ ዓባል ሃገራት መሪዎች በነገው የብራስልስ ጉባዔ ዋዜማ ለግሪክ የዕዳ ቀውስ መፍትሄ ለማፈላለግ እየጣሩ ነው።
በምስራቅ አፍሪቃ በተከሰተው ድርቅ ሰበብ በብዙ ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚቆጠር ህዝብ በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ የረሀብ አደጋ እንዳሰጋው የተመድ መስሪያ ቤቶች ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ የሚያወጡዋቸው መዘርዝሮች አስታወቁ።
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ሰሞኑን፣ አንድ ግሩም መፅሐፍ እያነበብኹኝ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ነው የወጣው፡፡ በዳንኤል ተፈራ የተፃፈና በዶ/ር ነጋሳ ጊዳዳ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዟል፡፡ አንድ ስሜቴን የኮረኮረውን ነገር ላካፍላችኹ ወድጃለኹ፡፡
በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ውስጥ የሚገኘው ‹‹ብዝኀነትን ለዘላቂ ልማትና ማኅበራዊ ለውጥ መጠቀም ፕሮግራም›› የሚሌኒየሙን የልማት ግብ ለማሳካት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) በኩል የስፔን መንግሥት በሰጠው የገንዘብ ድጋፍ የሚንቀሳቀስ ፕሮጀክት ነው፡፡
የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የምሥራቁን የአፍሪካ ክፍል የጋራ ችግሮች በጋራ ለመፍታትና የአካባቢውን ውህደት ለማፋጠን የሚሠራ ድርጅት ነው፡፡
መንግሥት የሕዝብ አደራ አለበት፡፡ ኃላፊነት አለበት፡፡ ተጠያቂነት አለበት፡፡ መንግሥት መንግሥታዊ ሥልጣንና ኃላፊነት ሲረከብ መነሻውም መድረሻውም አገርንና ሕዝብን ማገልገል ነው፡፡
– ሁለት የብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች በነፃ ተሰናብተዋል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት በወርቅ ማጭበርበር ተከሰው በነበሩ አንድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኃላፊና አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባልን በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ትናንትና ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
– ከዕቅዱ በ300 ሚሊዮን ዶላር ያንሳል– ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ኮሚቴ ይቀርባል– በ2004 ከወጪ ንግድ እስከ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል መንግሥት ከወጪ ንግድ ሦስት ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዶ 2.7 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት የበጀት ዓመቱን አጠናቀቀ፡፡ እንደተለመደው ቡና ከሁሉም የወጪ …
የኢሕአዴግ መንግሥት በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡
– በቅርቡ የዲዛይን ጨረታ ያወጣል– ነዋሪዎች ቅሬታ አላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ከ23 ዓመታት በኋላ ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ የሚገኘው 65 ሔክታር መሬት በአስቸኳይ እንዲታጠርና በቦታው ላይ የሚገኙ 543 ቤቶች እንዲፈርሱ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ምንጮች አመለከቱ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስት ኪሎ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሁለት ቤተ ሙከራዎች (ላብራቶሪዎች) ከሦስት ሳምንት በፊት ባልታወቁ ሰዎች መዘረፋቸው ታወቀ፡፡
አያት አክሲዮን ማኅበር በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር ተመስርቶበት የነበረውን 5.4 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ ከነወለዱ (ዘጠኝ በመቶ) ጨምሮ እንዲከፍል ውሳኔ ተላለፈበት፡፡
በአፍሪቃ ቀንድ ግማሽ ሚሊዮን የሚደርሱ ሕፃናት ከተመጣጠነ ምግብ እጦት ጋር በተያያዘ ለማይቀር የሞት አደጋ ተጋልጠዋል፤ ሲል የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF ሪፖርት አደረገ። ድርጅቱ፥ ሌሎች ተጨማሪ አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ሕፃናትም ተመሳሳይ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ብሏል። አሁን በቅርቡ ከኢትዮጵያና …
በአፍሪካ ቀንድ ለምግብ ዕጥረት የተጋለጡ ከሚልዮን በላይ ህፃናት የሞት አደጋ እንዳዣበበባቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ Read more »
በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ በእጅጉ የተጎዱት በተከታታይ ዓመታት ለድርቅ አደጋ የተጋለጡ የአርብቶ አደሩ አካባቢዎች መሆናቸው ተገለጠ። የአልሚ ምግብ ዕርዳታ የሚሹ ህፃናትና እናቶች ቁጥር እስከ 700 ሺህ ሊደርስ እንደሚችል ተገምቷል። ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን የዚህን ዘገባ ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ፤
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
መሃል ከተማ የሚገኙ መናኸሪያዎች ወደ አዲስ አበባ መውጫዎች መዛዎራቸው ለከፍተኛ መንገላታትና ወጪ አጋልጦናል በማለት ተገልጋዮች አማረሩ። የከተማዋ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ችግሩ ጊዜያዊ ነው ይላሉ። ከመሃል ከተማ ታክሲና ሚኒባስ ይዘው ለሚሄዱ ሰዎች ደብረዘይት ናዝሬት አዋሳ የመሳሰሉ ከተሞች ቅርብ ሁንው ቆይተዋል። …
መናኽሪያዎች ከመሃል አዲስ አበባ በመውጣታቸው ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ተዳረግን ሲሉ ተገልጋዮች አማረሩ Read more »
ምስራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ የተነሳ ኢትዮጵያ ፣ ኬኒያ ጅቡቲ ሱማሊያና ዮጋንዳ የሚኖር ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልፅዋል። ከድርቁ ጋር ተያይዘው የሚመጡ እንደ ኮሌራ ያሉ ተላላፊ በሽታዎች እንዳይከሰቱም እየተፈራ ነው። ሮይተርስ የዜና ወኪል ባለፈው አርብ ይፋ እንዳደረገው አምስት ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን …
በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓ.ም የጀርመን ዜግነት የተሰጣቸው የውጭ ዜጎች ቁጥር ከአምናው መጨመሩን የፌደራል ጀርመን የስታትስቲክስ ቢሮ አስታውቋል ።
ዘንድሮ በምስራቅ አፍሪቃ ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን ዓለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እያሳሰቡ ነው ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በሚል ይታወቅ የነበረውና ከኀዳር 20 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ-ቴሌኮም እየተባለ መጠራት የጀመረው የመንግሥት የልማት ድርጅት የሠራተኞች ማኅበር ክሡን ያቀረበው ሰኔ 27 ቀን 2003 ዓ.ም ነበር፡፡ የክሥ መዝገቡ የቀረበለት በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሠሪና ሠራተኛ …
የአፍሪቃ ህብረት ከሁለት ሳምንትት በፊት ባካሄደው ጉባኤ አለም አቀፍ የወንጀል ችሎት በሙዐማር ጋዳፊ ላይ ያወጣውን የእስራት ማዘዣ እንደማይቀብልና ከችሎቱ ጋር እንደማይተባበር ማስታወቁ ይታወቃል። የሊብያ ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታም እቅድ አቅርቧል። ስለ ጉዳዩ እንዲያብራሩልን ዶክተር መሰረት ቸኮልንና ዶክተር አየለ በከሬን አነጋግረናል። …
የወንጀል ችሎት በጋዳፊ ላይ ያወጣውን የእስራት ማዘዣ የአፍሪቃ ህብረት አንቀበልም አለ Read more »
ሶሪያ ውስጥ በአምባገነኑ ገዢ በፕሬዚደንት ባሸር-አል-አሣድ ላይ የሚካሄደው ተቃውሞ በዋና ከተማይቱ በዳማስቆስ ጭምር እየጠነከረ ነው። የአገሪቱ የመብት ተቆርቋሪዎች እንዳስታወቁት ባለፈዉ አርብ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አደባባይ ሲወጡ ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋርም በየቦታው ግጭት ደርሶ ነበር።
የመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት መኢአድ በድርጅቱ ላይ በተካሄደ ጸረ መኢአድ እንቅስቃሴ እና በስራ አመራሩ መካከል የተፈጠረዉን ዉዝግብ እንደፈታ ትናንት በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታዉቋል።
– ‹‹ወደ አንድነት የሄዱት ሁለት አባላት ብቻ ናቸው›› የመኢአድ ዋና ጸሐፊ– ታግደው የነበሩ 62 አባላት ፓርቲውን መቀላቀላቸው ተነገረ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጋር አብሮ ለመሥራት ያለው ዕቅድ እንደማይደናቀፍ ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡
ሃይማኖትን መሠረት በማድረግ የሚካሄዱ ግጭቶች በተለያየ ደረጃ የሚታይ አሉታዊ ውጤት እንደሚኖራቸው የታመነ ነው፡፡
‹‹ደቡብ ሱዳን ለሌተና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ቤት ሠራች›› ተብሎ ባለፈው ረቡዕ የደቡብ ሱዳን ምንጮችን ዋቢ አድርጎ የተዘገበው ዜና ትክክል አለመሆኑን፣ በኢትዮጵያ የሱዳን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
በፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ከሁለት ሣምንታት በፊት ለስብሰባ አሜሪካ ሄደው በዚያው መቅረታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በአፍሪቃ ቀንድ፡ በሶማልያ፡ በኢትዮጵያ፡ በኬንያ፡ በጅቡቲ እና በዩጋንዳ ከአስር ሚልዮን የሚበልጥ ህዝብ አስችኳዩ የምግብ ርዳታ ካልቀረበለት አስከፊ የረሀብ አደጋ እንዳሚያሰጋው ባለፉት ጥቂት ቀናት የወጡ የተመድ ዘገባዎች አስታወቁ።
«ባህላችን የሁለንተናዊ ማንነታችን መሠረት ነውና እሱን ይዘን እንከኖቹን ነቅሰን ማሻሻልና ማጎትበት እንችላለን፤» የሚለውን መከራከሪያ የያዘ ተከራካሪ በአንድ ወገን «የለም ባህላችን፤ ይልቁንም ደግሞ የፖለቲካ ባህላችን መሠረታዊ ለውጥ ይሻል፤ ዛሬ ላሉን ችግሮችም የአንዳንዱ መነሻ ነውና ከሥር መሠረቱ መቀየር አለበት፤» የሚለውን የያዘው ደግሞ …
የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን – ኢትዮጵያ የ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ ያስፈልጋታል ተባለ -በኢትዮጵያ የጎርፍ መጥለቅለ ሊኖር እንደሚችል ተገለጸ -ኩፍኝ በኢትዮጵያና በኬንያ ሰውዎችን ገደለ -ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የአገር ውስጥ ጉዳይ ለግሽበት አስተውጽዖ ማድረጉን አመኑ -የኢትዮጵያ ወታደሮች አብየ መግባት …
የዓለም ዜና
ክንፉ አሰፋ ጁላይ 1፣ አርብ ምሽት አትላንታ ጆርጂያ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረስኩ እንደቅድሞው ብዙ አበሻ ሲርመሰመስ አላየሁም። የአበሻው ትርምስ በ2005 አትላንታ ላይ ተመሳሳይ ፌስቲቫል በተዘጋጀ ግዜ ከነበረው እጅግ ቀዝቀዝ ብሎ ነበር። ይልቁንም ዝግጅቱ አልቆ አትላንታን ስንስነባበት አውሮፕላን ማረፍያው በአበሻ ተጨናንቆ አሜሪካ …