አምባሳደሮች የንግድና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሥልጠና ሊሰጣቸው ነው

በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ በንግድና በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ መስክ በተባበሩት መንግሥታት የሥልጠናና የምርምር ተቋም (ዩኒታር) የሚሰጠውን የስድስት ቀን ሥልጠና ከነገ ጀምሮ ይከታተላሉ፡፡