የምግብ ርዳታ ለሶማሊያ ረሐብተኞች DW Amharic July 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም የምግብ ድርጅት ሶማሊያዋ ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾ ለሠፈሩ ረሐብተኞች የሚያከፋፍለዉ የምግብ ርዳታ በአዉሮፕላን ማጓዝ መጀመሩን ትናንት አስታዉቋል።