ኢዛና ማይኒንግ በትግራይ ክልል የወርቅ ክምችት አገኘ Ethiopian Reporter July 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics . የወርቅ ማውጫ ማሽኖችን ሊገዛ ነው የኤፈርት እህት ኩባንያ የሆነው ኢዛና ማይኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ በትግራይ ክልል የወርቅ ክምችት ማግኘቱ ታወቀ፡፡