ድርቅ፤ ረሃብ፤ የዉጭ ርዳታና የምግብ ዋስትና የማጣታችን አዙሪት
ከንጉሤ ጋማ
በአሁኑ ወቅት በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሶማሊያ፣ በኬንያ፣ በጂቡቲና በኢትዮጵያ በ60 አመት ታሪክ ዉስጥ ያልታየ በአይነቱ አስከፊ የሆነ የድርቅ አደጋ ተከስቷል። በዚህም 4.5 ሚሊዮን በሚሆኑ ወገኖቻችን ላይ የሞት አደጋ አንዣቧል።