አምባሳደር ግርማ ብሩ በአዲስ አበባ

የቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የአሁኑ በአሜሪካ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ፣ ከአሜሪካ ለንግድና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሥልጠና ከመጡት አምባሳደሮች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አጭር ቆይታ ከሪፖርተር ጋር አድርገዋል፡፡