Amharic የአሜሪካን የዕዳ ጣራ ና የህዝብ አስተያየት DW Amharic Aug 4, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለአንድ ወር ያህል የዩናይትድ ስቴትስን የህግ መምሪያና የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ሲያከራክር የቆየውና በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ውሳኔ ያገኘው የአሜሪካን የእዳ ጣራን የወሰነው ህግ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ ።