ባለቤት አልባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች የሕገወጥ ደላሎች መጠቀሚያ መሆናቸው እየተነገረ ነው

‹‹በቅርቡ ዕጣ እናወጣላቸዋለን›› የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙና ዕጣ ያልወጣላቸው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ሕገወጥ ደላሎች የኪራይ ገንዘብ እየተቀበሉባቸው እንደሚጠፉ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡