መሬትና መሬት ነክ ሥራዎችን የሚሠሩ ተቋማት በቢሮ እንዲደራጁ ተወሰነ

የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬት አስተዳደርና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣንና የከተማ ማደስና የመሬት ባንክ እንዲዋሀዱ ወሰነ፡፡