የሐረርና የበደሌ ቢራ ፋብካዎች የሽያጭ ስምምነት ሊፈረም ነው

የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንና የሐረርና በደሌ ቢራ ፋብሪካዎችን ለመሸጥ ያወጣውን ጨረታ ያሸነፈው ታዋቂው የሆላንዱ ሄኒከን ኩባንያ ኃላፊዎች ነሐሴ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሒልተን ስምምነቱ ሊያደርጉ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*