የጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ መግለጫ DW Amharic August 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ መንግስት በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ የአማርኛው ስርጭት እንዳይቀርቡ የስም ዝርዝራቸውን ለጣቢያው ኃላፊዎች አስተላልፏል ከተባሉት መካከል አንዱ ጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ ቲሎ ሆፕ ናቸው።