ሳውዲ አረቢያ እየገቡ ያሉት ኢትዮጵያውያን አበሳ . . .! (ክፍል 11)

እግረ መንገድ . . . የበጋው ሐሩር ከሚያንቀለቅላት ከአረባዊቷ  ገር ከሳውዲ አረቢያ የከበረ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ! ገና ከማለዳው ከ30 ዲግሪ ይ ምርና እኩለ ቀን ላይ ወደ 47 ዲግሪ የሚደርሰው የዘንድሮው የሳውዲ አረቢያ የሙቀት መጠን ዘግየት ብሎ ቢመጣም ትንፋሽን መቁረጥ  ምሯል ! እኩለ ቀን ጸሃይ አናት ላይ ስትሆን ላፍ ወጣ ብሎ እንኳ ስራን መከወን አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ በወደብ ከተማዋ በጅዳ ከወደ ጸሃይ መውጫ የበርሃው ደረቅ አየር ከወደ ጸሃይ መግቢያ በኩል ኩል መስሎ ከተንጣለለው ቀይ ባህር እየተመመ የሚመጣው የባህር ወበቅ የተቀላቀለበት ነፋስ ጋር ሲቀላቀል ፊትን እንደ ወላፈን ይገርፋል ! ይህንን ከግምት በማስገባት ይመስላል የሳውዲ መንግስት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ለጸሃይ በተጋለጡ የመስክ ስራዎች የተሰማሩ ማናቸውም ዜጎች ከእኩለ ቀን  ምሮ ጸሃይ በረድ እስኪል ስራን እንዳይሰሩ ህግ ወጥቶ በዚህ መሰራት ከተ መረ ወር ደፍኗል ! ይህ በ  እንጂ በመስክ ስራ የተሰማሩ ወገኖችን ጤና ባወከ ነበር !  (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)