እውቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እስር ቤት ገባ
የመድረክ አመራር አንዷለም አራጌና ሌሎች 3 አባላትም በማዕከላዊ ናቸው Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም. September 14, 2011)፦ በደፋርነቱና ለሀገ
የመድረክ አመራር አንዷለም አራጌና ሌሎች 3 አባላትም በማዕከላዊ ናቸው Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም. September 14, 2011)፦ በደፋርነቱና ለሀገ
ኢትዮጵያውያን በረጅም ዘመናት ታሪካቸው የመብታቸውም የኩራታቸውም መገለጫ የሆነው መሬታቸው ርስት ጉልታቸው እንዳይነካባቸው ፣ የውጭ ወራሪዎችን እየወጉ…
ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ለመሆን ከሚጥሩት አዳጊ አገሮች መካከል አንዷ እንደሆነች ይታወቃል። ማመልከቻ ከገባችም ይሄው ሰባት ዓመታት ያህል
መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም
ዛሬ ከቀኑ አሰር ሰዓት (10፡00) አከባቢ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አንደዓለም አራጌ በአገዛዙ የዯህንነት ሰዎች ታስሮዋል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት እውቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋም ተይዞዋል፡፡ አንደዓለምና እስክንድር ከሌሎች ሁለት የአንድት ፓርቲ አባለት ጋር ከቀኑ 8፡30 ገዯማ ጀምሮ አንድነት ፓርቲ አከባቢ በሚገኝ ካፍቴሪያ አከባቢ እሰከ […]
መስክረም 3 2004 ዓ.ም
እውቁ ጋዜጠኛ እስክድንር ነጋ፣ ዜጎችን የማሸበርን ተግባር በተያያዙት የወያኔ ታጥቂዎች፣ መታሰራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።
ከጥቂት ሰዓታት በፊት፣ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ፣ አቶ አንዱዋለም አርጌ መታሰራቸዉን መዘገባችን ይታወቃል።
ትግሉ ወደ ሰላማዊ ትግል መሸጋገር እንዳለበት የሚገልጽ ጽሁፍ በቅርቡ ለአንባቢያን ያቀረቡት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ በሰላማዊ ትግል የሚያምኑ፣ ገዢዉን ፓርቲ በተለያዩ […]
መልካም አዲስ ዓመት/እንቁጣጣሽ!
ከአስቸጋሪ የእስር ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የማከብራትን የዛሬዋን እንቁጣጣሽ ከምወዳችሁ በስዊድን እና አካባቢዋ ከምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ላሳልፍ በመቻሌ ደስታዬ ለከት የለውም።
ስለዚህም በዚህ በደመቀ በዓል ላይ እንግዳ ሆኜ እንድገኝ የጋበዘኝን በስዊድን የኢትዮጵያውያን ማኅበርን እጅግ አድርጌ ላመሰግን እወዳለሁ። ከዚህም በላይ ከእስር ሰንሰለት ወጥቼ የዛሬዋ የነፃነት ቀን የእኔ እንድትሆን አቅማችሁ የፈቀደውን ሁሉ በማድረግ ከፍተኛ […]
(UDJ) — ዛሬ ከቀኑ አሰር ሰዓት (10፡00) አከባቢ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አንዱዓለም አራጌ በአገዛዙ የደህንነት ሰዎች ታስሮዋል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት እውቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋም ተይዞዋል፡፡ አንዱዓለምና እስክንድር ከሌሎች ሁለት የአንድት ፓርቲ አባለት …
በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ይመራ የነበረዉና በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን እያገኝ የመጣዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ሆነዉ ከዚህ በፊት ያገለገሉት እና አሁን ደግሞ በሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊነት የሚሰሩት፣ ወጣት አንዱዋለም አርጌ፣ በገዢዉ ፓርቲ የደህንንት ሰዎች፣ አዲሱ አመት በገና በሁለት ቀናት ዉስጥ፣ ዛሬ፣ ታግተዉ መወሰዳቸዉን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።
አቶ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/BE45FFD1_3-podcast-4347-6617506.mp3[/podcast]
ለኮንስትራክሽን ዘርፍ ግብዓት የሆኑ ምርቶችን ለማምረት የሚያስችሉ ፋብሪካዎችን ገንብተዋል፡፡ ያቋቋሟቸው ማምረቻዎች ከአነስተኛ የኮንስትራክሽን ዕቃ
እ.ኤ.አ. 2010 መጨረሻ አካባቢ በመንገድ ላይ ሆኖ ፍራፍሬ በመሸጥ የሚተዳደረው የ26 ዓመቱ ቱኒዚያዊ መሐመድ ቦአዚዝ ከአገሪቷ የፀጥታ አካላት በደረሰበት ተፅዕ
በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ አለ፡፡ ዛሬና ነገ መሻሻል ያሳያል ተብሎ ቢጠበቅም መባባስን እንጂ መሻሻልን እያሳየ አይደለም፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት በ2003 የበጀት ዓመት መባቻ ግድም ይፋ ያደረገው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማስፈጸም፣ የአቅም ድጋፍ የሚሰጥ አዲስ ስትራቴጂ…
– ‹‹በግምገማው የተዘጋ የትምህርት ተቋም የለም›› የግል ከፍተኛ ተቋማት ቦርድየትምህርትን ጥራት ከማረጋገጥ አኳያ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥ
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት መጀመርያ ሲያካሂድ የቆየውን የሲሚንቶ ፋብሪካ ማስፋፊያ ግንባታ ያጠናቀቀው ሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ፣ እያመረተ ከሚገኘው…
‹‹ዋጋው ካልቀነሰ ምርት ለማቆም እንገደዳለን›› ፋብሪካዎች‹‹ባያዋጣቸው ኖሮ አይገዙም ነበር›› ቆዳ አቅራቢዎችየዘመን መለወጫን ተከትሎ የበግ ቆዳ…
– በዋጋ መናር ምክንያት የማዳበሪያ ጨረታ ተሰረዘየብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በአገሪቱ የመጀመሪያ የሚሆኑትን ሁለት የማዳበርያ ፋብሪካዎችን…
– ሥራ አስኪያጇ በ75 ሺሕ ብር ዋስ ተፈቱ ከውጭ የሚገቡና ጊዜያቸው ያለፈባቸውን እሽግ ምግቦችንና መጠጦችን ለተጠቃሚዎች ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ ተይዟል በሚል ታሽ…
ኢዚህ ይጫኑ
የግሪክን ምጣኔ ሃብት ከውድቀት ለማዳን የአውሮፓ ህብረት የተስማማበት ለግሪክ የሚሰጠው ሁለተኛ ዙር ብድር የሰሞኑ የጀርመን ህዝብና ፓለቲከኞች የመነጋገ
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል መንግስታቸዉ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጣት ግሪክ ሙሉ በሙሉ ከስራለች የሚለዉን ሃሳብ ዉድቅ አደረጉ።
ኢትዮጵያዊዉ እዉቅ ተዋኝና የመድረክ ሰዉ ደበበ እሸቱ በአሸባሪነት ጥርጣሬ መያዙ ወትሮም የተካረረዉን የመንግሥት፥ የተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾችን ዉዝግብ ይበልጥ አንሮታል። ኢትዮጵያ መንግሥት ደበበ የታሰረዉ ከአሸባሪ ቡድን ግንኙነት እንዳለዉ በመጠርጠሩ ነዉ ባይ ነዉ።ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች ግን መንግሥት ሰዎችን በአሸባሪነት የሚወነጅለዉና …
የእስራኤል ጦር ከወር በፊት አምስት የግብፅ ጠረፍ ጠባቂ ወታደሮችን በስሕተት መግደሉ ያስቆጣቸዉ ግብፃዉያን ካይሮ የሚገኘዉን የእስራኤል ኤምባሲን ባለፈ
የባህር በር ጥያቄ… ከልማትና እድገት ዋስትናነት አኳያ (ክፍል 4) አያልሰው ደሴ
የሽዋየ ስቅየት… የአሜሪካው ታዋቂ ቴሌቪዥን የሲ.ኤን.ኤን( CNN )ጋዜጠኛ ዳን ሪቪርስ በሜድትራንያን የባህር ዳርቻ ወደ ተሰራው የጋዳፊ ቅብጥብጥ ልጅ የሃኒባ
የላጭን እናት ቅማል በላት! (ታደለ መኩሪያ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዳኛ ብርቱካን አዲሱን ዓመት በስዊድን ከኢትዮጵያውያን ጋር አሳለፉ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ Ethiopia Zare (ሰ
News, Sports, African Topics and Health
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ድርጅት አዲስ አመራር ኮሚቴ መረጠ Ethiopia Zare (አርብ መስከረም 1 ቀን 2003 ዓ.ም. September 12, 2011)፦ ላለፉት ሶስት አመ…
በትግራይ ርእሰ ከተማ በመቀሌ የአዲስ ዓመትን በዓል አከባበር የተከታተለው ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ እንቁጣጣሽ ፣ በተለያዩ ዝግጅቶች ጭምር መከበሩን
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/1180D079_1-podcast-4347-6615132.mp3[/podcast]
News, Radio Magazine or Mestawot
ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በተደራጀ የሽብርና የአመፅ ድርጊት ለማፈራረስ ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል፣ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
በቅድሚያ እንኳን ለዘመን መለወጫው አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! መጪው ዘመን መብላትን አስበን ሳይሆን እህል በልተን የምንጠግብበት፤ መዳንን ተመኝተን ሳይሆን ታክመን የምንድንበት፤ከሰቀቀን ኑሮ ተላቀን እፎይ የምንልበት፤ የጎሪጥ ከመተያየት ይልቅ ተሳስበን የምንወያይበት፤በፍራቻ ሳይሆን በመምረጥ የምንኖርበት ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ፡፡
ሃገራችን በየወቅቱ ከሚጋረጥባት እጦት ተገላግላ ራሷን የምትችልበት፤የሚሸሽባት ሳትሆን የምንሰባሰብባት፤ የምናፍርባት ሳትሆን የምንኮራባት ኢትዮጵያ እንድትሆን ሁላችንም ለሃገራችን እንደ የአቅማችን እንጣር፡፡ ለዚህ ደግሞ […]
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/1180D079_1-podcast-4347-6615132.mp3[/podcast]
በሽብርተኛ ክስ ውብሸት ጥላሁን፣ ርዮት አለሙ እና ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞች ክስ ተመስርቶባቸዋል Ethiopia Zare (አርብ ጷግሜን 4 ቀን 2003 ዓ.ም. September 9, 2011)፦ ታዋ
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2005 እስከ 2010 ባሉት ዓመታት ውስጥ የአሜሪካ የዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የላኳቸው መልዕክቶች ከአሜሪካ ቁጥጥር ውጭ በሆነ ቡድን እጅ ውስጥ ገብተው ሰሞኑን “ዊኪሊክስ” በተሰኘ ዓለም ዓቀፍ የመረጃ ድረገጽ ላይ ተዘርግፈዋል። በዚህም ምክንያት በከፍተኛ ምስጢርና ጥንቃቄ የተላኩ መረጃዎች ለአደባባይ እይታ በቅተዋል። ከእነዚህም ውስጥ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ወደ አሜሪካ የውጭ […]
ከዝግጅት ክፍላችን ከሰሞኑ በህወሃት መንደር ስንሰማው የኖርነው ሟርት እንደገና ታድሶ መወራት ጀምሯል።ሊቢያ፤ ግብጽ፤ ቱኒዚያና ሌሎችም አገሮች ውስጥ የሚታየው ዓይነት አብዮት በኢትዮጵያ ቢነሳ ኢትዮጵያ ትጠፋለች የሚል የተለመደ ሟርት በሰፊው መወራት ጀምሯል። ይህ ባዶ ማስፈራሪያ አይደለም። ህወሃቶች ህዝቡ በነጻነት ከሚኖር ይልቅ ዜጎች እርስ በርሳቸው ተጫርሰው አገሪቷ ብትጠፋ ቅር የሚላቸው ግለስቦች እንዳልሆኑ የ1997 ዓ.ም ምርጫና ውጤቱ በቂ ምስክር […]
ሰው፣ እውቀትና ነጻነት ነጻነት ከማናቸውም ነገር ቀድሞ ከራስ የማንነት ግንዛቤ ከሚመጣ እውቀት የሚመነጭ ነው፡፡ ይህ እውቀት ደግሞ የሰው ልጆች ብቻ ተፈጥሮ ነው፡፡ ለምሳሌ ፍጥረትን ተራ በተራ ብንወስድ፣ ድንጋይን የመሳሰሉ ህይወት የሌላቸው ግኡዛን ስለራሳቸው ምንም እውቀት እንደሌላቸው እንረዳለን፡፡ ብዙ ቋጥኞች በአንድ ላይ ተከማችተው በሚገኙበት ሁኔታ አንዱ ቋጥኝ ስሌላው አጠገቡ ስለሚገኝ ቋጥኝ የሚያውቀው ነገር የለም፡፡ አበቃ ድንጋይ […]
«የሚስጥራዊ መረጃዎች ተራራ» በሚል የአልጃዚራ የዜና አውታር የገለጸውና የአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች በሚስጥር የሚለዋወጡአቸውን መልእክቶች ማጋለጥ የጀመረው ዊኪሊክስ ባለፈው ሳምንት እጅግ በርካታ የሆኑ መረጃዎችን በመረጃ ድረ ገጹ ላይ የለቀቀ ሲሆን፣ የዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜርካ ጋር የተለዋወጣቸውን ሚስጥራዊ መልእክቶችና፣ አንዳንድ በዘረኛው አገዛዝ የስልጣን ወምበር ላይ የተቀመጡ ባለስልጣናት አገዛዙን ያጋለጡባቸው ከአራት ሺህ አምስት መቶ […]
«የሚስጥራዊ መረጃዎች ተራራ» በሚል የአልጃዚራ የዜና አውታር የገለጸውና የአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች በሚስጥር የሚለዋወጡአቸውን መልእክቶች ማጋለጥ የጀመረው ዊኪሊክስ ባለፈው ሳምንት እጅግ በርካታ የሆኑ መረጃዎችን በመረጃ ድረ ገጹ ላይ የለቀቀ ሲሆን፣ የዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜርካ ጋር የተለዋወጣቸውን ሚስጥራዊ መልእክቶችና፣ አንዳንድ በዘረኛው አገዛዝ የስልጣን ወምበር ላይ የተቀመጡ ባለስልጣናት አገዛዙን ያጋለጡባቸው ከአራት ሺህ አምስት መቶ […]
የሱዳኑ ፕሬዝዳንት አልባሽር ከሥልጣን ይወገዱ ዘንድ መለስ ዜናዊ ፍላጎት እንዳለው ለአሜሪካ ባለሥልጣናት መናገሩን ይፋ አድርጎ የነበረው የአሜሪካ ኤምባሲ መረጃ፤ አልበሽር ዳርፉር ውስጥ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት በአለም አቀፍ ፍርድቤት እንዲከሰሱ መደረጉ አስደንግጦታል ማለቱን ዊኪሊክስ ይፋ ያደረገው መረጃ አጋለጠ። ዊኪሊክስ ይፋ እንደ አደረገው የአሜሪካ ምስጢር መረጃ፤ የአለም አቀፉ ፍርድቤት አልባሽር ላይ የመሰረተው ክስ በሱዳን ውስጥ አለመረጋጋትን ከመፍጠር […]
በኢትዮጵያዊያን ትከሻ ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ የሚገኘው የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት በስልጣናቸው ላይ ስጋት የሚፈጥርባቸውን ማናቸውንም ሃይል ከማጥፋት ወደሁአላ እንደማይሉ በተደጋጋሚ ያሳዩና ያስመሰከሩ መሆናቸው የሚታወቅ ሲሆን የቤሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንትና የወያኔ አገልጋይ የነበረው ሰብስቤ ንሳጼ ጋስ በግምገማ ሰበብ ከስልጣን መወገዱን ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ አመለከተ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት የቤሻንጉል ጉምዝ ክልል […]
ቀደም ብሎ በሃገር ውስጥ ስኳርን በጨረታ በመሸመት ለቸርቻሪ ነጋዴዎች በጨረታ የማከናወኑ አሰራር እንዲቀርና ጅምላ ንግድ አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ)፣ለሚመርጣቸው ነጋዴዎችና ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ፡፡ እንደዘጋቢያችን ሪፖርት ቀደም ብሎ ስኳር ለገበያ ተጠቃሚዎችና ሸማቾች የሚቀርብበትን የጨረታ አሠራር በመሰረዝ፣ አዲስና ምርጦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አሰራር እንዲሰፍንም የተደረገው ነጋዴዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ […]