ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ተከፈተ
– ሥራ አስኪያጇ በ75 ሺሕ ብር ዋስ ተፈቱ
ከውጭ የሚገቡና ጊዜያቸው ያለፈባቸውን እሽግ ምግቦችንና መጠጦችን ለተጠቃሚዎች ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ ተይዟል በሚል ታሽጎ የነበረው ባምቢስ ሱፐር ማርኬት በ15 ቀኑ ትናንትና ተከፈተ፡፡