የግብፅና የእስራኤል ግንኙነት DW Amharic September 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የእስራኤል ጦር ከወር በፊት አምስት የግብፅ ጠረፍ ጠባቂ ወታደሮችን በስሕተት መግደሉ ያስቆጣቸዉ ግብፃዉያን ካይሮ የሚገኘዉን የእስራኤል ኤምባሲን ባለፈዉ ሳምንት ከወረሩ ወዲሕ ከካይሮ የወጡት የእስራኤል ዲፕሎማቶች እስካሁን ወደ ግብፅ አልተመለሱም።