የኤርትራ ስደተኞች እና ምክንያታቸዉ
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR፤ በየወሩ 3000 የሚጠጉ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያና ሱዳን እየተሰደዱ መ
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR፤ በየወሩ 3000 የሚጠጉ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያና ሱዳን እየተሰደዱ መ
ያልተራበው ሃምሣ ከመቶ የሚጠጋው ህዝብ እርዳታ ማግኘት በመቻሉ ነው።
News, Radio Magazine or Mestawot
ኢህአዴግ የዴሞክራሲና የህግ የበላይነት ጥያቄ ሲቀርብለት ዘወትር የሚያሳው መቃብሩን ነው።የአንድነት ጥያቄ ሲቀርብ ምላሹ “እኛ ከፈለሰፍነው አንድነት ውጭ ሌላው አንድነት በኢህአዴግ መቃብር ላይ ካልሆነ በስተቀር የማይታሰብ ነው”የሚል ነው።የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ሲነሳ “የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ህያው የሚሆነው በኢህአዴግ መቃብር ላይ ብቻ ነው”በማለት ወደ መቃብሩ ያመላክተናል።አንቀፅ 39 በታኝ መሆኑን ህዝብ ሲገልፅ “የህዝብ ልጆች የተሰውለት የትግሉ የማዕዘን ድንጋይ ነው፣እኔ […]
የቤት ሠራተኞችንና በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የሠለጠኑ ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ በየወሩ ከ45 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያንን መውሰድ እንደሚፈልግ የሳዑዲ ብሔራዊ አ
– ‹‹መንግሥት ድርጊቱን ካላቆመ ዓመፅ ይከሰታል›› አንድነት- ‹‹በሽብር የሚጠረጠሩትን በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ይቀጥላል›› መንግሥትመንግሥት የአንድ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በሚያስተዳድራቸው ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ‹‹የአመለካከትና የ
ግሽበቱን ያባብሰዋለረ ተብሎ ተሰግቷል Ethiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም 6 ቀን 2004 ዓ.ም. September17, 2011) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ 52 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው አዳዲስ የ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
የቦስትን አንድነት የድጋፍ ድርጅት በውቅታዊ ህገራዊ ጉዳዮች ላይ የአካባቢውን ነዋሪዎች ለማወያየት የውይይት ፎረም አዘጋጅታል
Date: Sunday Sept. 18, 2011
Time: 3:00PM
Pl…
በቫንኩቨር ጸደንያ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጸደንያ ማርያም አመታዊ በዓል እሁድ September 25/2011 በድምቀት ይከበራል።
ለገዛ ራስና ለሃገር ነፃነት አርበኛ መሆን በመለስ ዜናዊ እና እሱ በሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች “ሽብርተኛ” ያስብላል፤ ያስከስሳል፤ ያሳስራል። አርበኝነት ክብር ነው። አርበኝነት የመልካም ዜግነት ከፍተኛው መገለጫ ነው። አርበኝነት የታላቅ ስብዕና መገለጫ ነው። በመለስ ዜናዊ እና እሱ በሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች “ሽብርተኛ” መባል የአንድ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ወይም ኢትዮጵያዊ ድርጅት አርበኝነት ማሳያ ሆኗል። እናም በመለስ ዜናዊ “ሽብርተኛ” መባልና የሚያኮራና የሚያስደስት ነገር […]
የግንቦት7 ንቅናቄ ሊ/መንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2004 አዲስ አመት አስመልክተው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ! በቅድሚያ በግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እና በራሴ ስም “እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገረን” እላለሁ። ያሳለፍነው 2003 ዓመተ ምህረት በዓለም ላይ ብዙ አስደናቂና ተስፋ ሰጪ ኩነቶች የታዩበት ዓመት ነበር። እኛ በነፃነት ስንኖር በቅኝ ግዛት ባርነት […]
ጥምረት ለፍትህ ለነጻነትና ለእኩልነት ባለፈው ቅዳሜ ጳጉሜ 3 ቀን በአሜሪካን አገር በዳላስ ከተማ አዘጋጅቶት በነበረው ስብሰባ ላይ ለተገኙት ኢትዮጵያዊያን ንግግር ያደረጉት የኦሮሞ ነጻነት ግምባር ዋና ጸሃፊ ፤ ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በህዝባችን ላይ እያደረስ ያለውን ሰቆቃ ለማስቆምና ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ኦነግ ከግንቦት7 እና ለዲሞክራሲ ከሚታገሉ ሌሎች ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ውይይት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። […]
የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በራሳቸውና በድርጅታቸው በግንቦት 7 ሥም ለኢትዮጵያዊያን ባስተላለፉት የአዲስ አመት መልእክት በስልጣን ላይ ያለው ዘረኛ አገዛዝ ተወግዶ ነጻና ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ የምትገነባበት እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። በተመሳሳይ መልኩ አንድነት ፓርቲ 2004 የለውጥ አመት እንዲሆን፣ ወጣቱ በአንድነት ለነጻነቱ እንዲነሳ ጥሪ አቅርቧል። አንድነት ባወጣው በዚሁ መግለጫው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት የተነጠቀውን ነፃነቱን ለመቀዳጀት ዛሬውኑ […]
ያለህዝብ ፈቃድ ለዘመናት ሥልጣን ላይ ሆነው የህዝብና የአገራቸውን ደም የሚመጡ አምባገነኖችን የሥልጣን መሠረት እያናጋ የመጣው የሰሜን አፍሪካ ህዝባዊ አብዮት ያስደነገጠው የወያኔ አገዛዝ፤ ተመሳሳይ ህዝባዊ አመጽ ሊቀሰቀስብኝ ይችላል ከሚል ስጋት በአገር ውስጥ ተመዝግበው ሠላማዊ ትግል ለማካሄድ የሚንቀሳቀሱትን የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት መሪዎችና፣ የዲሞክራሲ አክትቪስቶችን በገፍ ማሰር እንደቀጠለ የግንቦት 7 ዜና ዘጋቢ ከአዲስ አበባ በላከልን ዜና አስታወቀ። እንደዘጋቢያችን […]
መስከረም ወር ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ለሶስት ሰዎች ህይወት ማለፍ ምክንያት የሆነውንና በርካታ ንብረት ያወደመውን የቦምብ ፍንዳታ ያቀነባበረውና ሴራውንም የሸረበው ዘረኛውና አጥፊው የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ መለስ ዜናዊ እንደነበር በዊኪ ሊክስ ላይ አፈትልኮ የወጣው የአሜሪካ መንግሥት መረጃ አጋለጠ። በወቅቱ በአዲስ አበባ ፍንዳታ በደረሰበት ወቅት ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በቁጥጥሩ ስር በሚገኙት የቴሌቪዥንና ራዲዮ ጣቢያዎች ፍንዳታውን የፈጸሙት […]
በምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ያለው የጸጥታ ስጋት እስካለ ድረስ ምዕራባዊያን ለወያኔ አገዛዝ የሚያደርጉት ያልተገደበ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ድጋፍ እንደማይቋረጥበት የተገነዘበው የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ ቡድን፤ አሜሪካኖች የሱዳኑን ፕሬዝዳንት ጀኔራል አልባሽርን ከሥልጣን ያስወግዱ ዘንድ ብላሃት ማቀበሉን ከአሜሪካ ውጪጉዳይ መሥሪያቤት ሾልኮ በዊኪሊክስ መረጃ ድሬገጽ ላይ የወጣው ሠነድ ካጋለጠ ወዲህ የወያኔ የኮሚኒኬሽን ኤጀንሲና የወጪ ጉዳይ ሚንስትር መረጃውን ለማስተባበል ደፋ ቀና እያሉ […]
በፍርሃት ሸምቀቆ ውስጥ ገብቶ እንደቆሰለ አውሬ ያገኘውን ሁሉ በመናከስ ያለው አምባገነን የወያኔ አገዛዝ የአንድነት ፓርቲ ም/ል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊን እንዲሁም የሌሎችንም የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች ማሰሩን አስመልክቶ የፓርቲው አመራር አካላት በትናንትናው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጹት፣ የአቶ አንዱአለም አራጌ፣ የአቶ ናትናኤል መኮንን፣ የአቶ አሳምነው ብርሀኑ እና የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ መታሰር፣ ዘረኛው ወያኔ የጸረ ሽብርተኝነት ህጉን […]
የሀገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል በማለት የዘረኞች ቁንጮ መለስ ዜናዊ አገዛዝ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትንና ጋዜጠኞችን በሽብርተኝነት ስም በማሰር የጀመረዉ ዘመቻ እጅግ እንዳሳሰባቸዉ የጀርመን ፓርላማ አባል ቲሎ ሆፕ ገለፁ። እንደ ፓርላማ አባሉ መግለጫ የአረመኔው መለስ አገዛዝ በመዉሰድ ላይ ያለዉ እርምጃ በወያኔ አገዛዝ ላይ የሰላ ሂስ የሚሰነዝሩ ሃይሎችን ስልታዊ በሆነ መንገድ ለማጥፋት ሊሆን ይችላል […]
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቶ ጫፍ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያዊያን የመከራ ዘመን ማብቂያው 2004 ዓም ሊሆን እንደሚገባው በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ወጣቶች ገለጹ። ዘጋቢዎቹ ከየስፍራው አሰባስበው የላኩትን ሪፖርት ዋቢ በማድረግ የ ኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት እንደዘገበው የኢትዮጵያዊያን መከራ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገድ ዘንድ ወጣቶቹ 2004 ታሪክ ሳይሰራበት እንዳያልፍ ከፍተኛ ምኞት እንዳአላቸው ገልጹአል። ኢሳት በዘገባው ላይ እንደገለጸው […]
በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት…
በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት…
ሽብርተኝነት የንፁሀንን ሕይወት በጅምላ የሚያጠፋ፣ አካልን የሚያጎድል፣ የሀገርን ሀብት፣ የልማት አውታሮችንና ተቋማትን የሚያወድም ኃላፊነት የጎደለው ተግባር በመሆኑ ፓርቲያችን በማያወላውል ቁርጠኝነት ያወግዘዋል፡፡ ሽብርተኝነት በሚያደርሰው ጉዳት ብቻ ሳይሆን ዓላማውም የራስን ፍላጎት በሌሎች ላይ መጫን በመሆኑ ተቀባይነት የሌለው የእቢተኞችና የጉልበተኞች ድርጊት በመሆኑ አጥብቀን እንኮንነዋለን፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ በሽብርተኝነት ስም ሽብር የሚነዛ አካልን አጥብቀን እናወግዛለን፡፡
የፓርቲያችን አቋምና እምነት ከላይ […]
የሁለገብዋ አርቲስት የአስናቀች ወርቁ የቀብር ስነስርዓት በርካታ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና አድናቂዎቿ በተገኙበት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ።
ከትላንትና ወዲያ «በሽብር ሥራ ተሰማርተሃል» በሚል ወደ ማዕክላዊ የተወሰዱት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት እና የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ፣ አቶ አንዱዋለም አርጌ፣ በባለቤታቸው እና በአባታቸዉ ዛሬ እንደተጎበኙ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል።
የአቶ አንዱዋለም ባለቤት እና የአቶ አንዱዋለም አባት ፣ አቶ አንዱዋለምን ካነጋገሩ በኋላ ፣ አቶ አንዱዋለም በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ፣ በመንፈስ ጠንካራ እንደሆኑ ገልጸዋል።
«በአቶ […]
ፓርቲዉ ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ለሰላምና ለዲሞክራሲ በሚታገሉ ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለዉ ተግባር እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ እንደሆነ ጠቅሶ ፣ መሰረት በሌለዉ በሽብር ክስ የታሰሩ ሰላማዊ ዜጎች ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ፣ ዜጎችን የማሰፈራራትና የማወክ ጸረ-ዲሞክራስያዊ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲቆም አሳስቧል።
ጠንካራ ተቃዋሚዎች ላይ ኢፍትሃዊ እርምጃ በመዉሰድ የሚታወቀዉ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ፣ ሰሞኑን በነአንዱዋለም አርጌ ላይ የወሰደዉ እርምጃ፣ […]
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ባለመጠበቅ REPORTERS WITHOUT BORDERS የተባለው የሰብዓዊ መት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ዝርዝር መሰረት ኤርትራ ከ 175 አገሮች 175ተኛ ቦታን ይዛ …
ቃለ ምልልስ ከዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ፣ ዶ/ር ራጅ ሻህ ጋር
መስከረም 5 ቀን 2004 ዓ.ም
የአንጋፋዉ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ወ/ሮ ሰርካለም ፋሲል ፣ በባለቤቷ መታሰር ዙርያ በፓልቶክ ከተሰባሰቡ ኢትዮጵያዉያን ጋር፣ አጭር ቃለ ምልልስ አድርጋለች። ወ/ሮ ሰርካለም ዳግመኛ ወደ እሥር ቤት ከተወሰደዉ ባለቤቷ፣ እስክንድር ነጋ ጋር፣ ከስድስት አመታት በፊት ለሃያ ወራት በቃሊቲ እሥር ቤት ታስራ የነበረ ሲሆን፣ አንድና የመጀመሪያ ልጇን ፣ ናፍቆት እስክንድርን የወለደችዉ […]
የቀብር ስነ ስርዓቷ ነገ በስላሴ ቤተ ክርስቲያን ይፈጸማልEthiopia Zare (ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2004 ዓ.ም. September 15, 2011)፦ የክራሯ ንግስት በመባል የምትታወቀው አንጋ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
የዕለቱ ዜና
“አንድ ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ የምናገረው ሃሳብ አለኝ፡፡ እየተፈፀመ ያለው ተግባር የተቃዋሞ ፖለቲካውን ለማፈን የተወሰደ እርምጃ ነው፡፡ ከእንግዲ ወዲያ ፍርድ ቤቱ የፈለገውን እርምጃ ሞትም ቢሆን መውሰድ ይችላል፡፡ ሌላ የምሰጠው አስተያየት የለኝም” አቶ አንዱዓለም አራጌ
“በ2004 ዓ.ም. በሀገሪቱ ውስጥ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በቡድን ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ ማስረጃ አግኝቼባቸዋለው” በማለት በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የፓርቲ አመራሮችና ጋዜጠኛ አራዳ […]
“አንድ ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ የምናገረው ሃሳብ አለኝ፡፡ እየተፈፀመ ያለው ተግባር የተቃዋሞ ፖለቲካውን ለማፈን የተወሰደ እርምጃ ነው፡፡ ከእንግዲ ወዲያ ፍርድ ቤቱ የፈለገውን እርምጃ ሞትም ቢሆን መውሰድ ይችላል፡፡ ሌላ የምሰጠው አስተያየት የለኝም” አቶ አንዱዓለም አራጌ
“በ2004 ዓ.ም. በሀገሪቱ ውስጥ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በቡድን ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ ማስረጃ አግኝቼባቸዋለው” በማለት በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የፓርቲ አመራሮችና ጋዜጠኛ አራዳ […]
መስክረም 4 ቀን 2004 ዓ.ም
የአንድነት ለዲሞርካሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ አንዱዋለም አርጌ፣ እዉቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት አቶ አስማማዉ እና አቶ ናትናዔል ብርሃኑን ጨምሮ አምስት ኢትዮጵያዉያን ፣ ዛሬ ሐሙስ መስከረም 4 ቀን ከሰዓት በኋላ፣ ፍርድ ቤት እንደቀረቡ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ገለጸ።
«መረጃ የበለጠ ለማሰባሰብ ቀናቶች ያስፈልጉኛል» […]
መስክረም 4 ቀን 2004 ዓ.ም
የአንድነት ለዲሞርካሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ አንዱዋለም አርጌ፣ እዉቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት አቶ አስማማዉ ብርሃኑን እና አቶ ናትናዔል ጨምሮ አምስት ኢትዮጵያዉያን ፣ ዛሬ ሐሙስ መስከረም 4 ቀን ከሰዓት በኋላ፣ ፍርድ ቤት እንደቀረቡ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ገለጸ።
«መረጃ የበለጠ ለማሰባሰብ ቀናቶች […]
የክረምቱ ጭጋግ እና ብርድ አልፎ፣ አሮጌ ዘመን ሄዶ አዲስ ዘመን ተተክቶአል፣ በመስከረም ስፍራዉ ሁሉ ለምለም፣ እዮሃ አበባዪ ብለናል! የጨለማ ተምሳሌት የሆ…
የኢትዮጵያ ፖሊስ የሐገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል ያላቸዉን አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አንድ ጋ
የኢትዮጵያ ፖሊስ የሐገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል ያላቸዉን አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አንድ ጋ
የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ኢትዮጵያን በሐይማኖት ነፃነት አክባሪነት፥ ኤርትራን ባንፃሩ በሐይማኖት ነፃትን ረጋጭነት ፈረጃቸዉ።
መንግሥት የዊኪሊክስን መረጃና የመረጃ ምንጮች መሠረተ ቢስ ናቸው አለ
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከነበሩ የአሜሪካ አምባሳደ…
ጎበዝ! ወሩ የአዲስ ዓመት መጀመሪያ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱን ጉዳይ ካምናው የተሻለ የሚያሰኘው ነገር የለም፡፡ እንዲያውም ከሰሞኑ ሮይተርስ የኢትዮጵያ ስታ
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
አዲሱን አይንሽታይን ወደፊት በአፍሪቃ ማፍራት ይቻል ይሆን!?
በኢንዱስትሪ የበለጸጉት አገሮች ፤ አሁን ከሚገኙበት ደረጃ ላይ ለመድረስ የበቁት፣ በትምህር