የሀሙሱ የዋሽንግተን ዲሲ የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ የመነጋገሪያ ነጥቦች
ከዋይት ኃውስ ቤተመንግሥትና ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጃፍ የወጡት በአንደኛው ጎራ የኢትዮጵያን መንግስት በመደገፍ ሲሰለፉ፤ እዚሁ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኙት የቻይናና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ፊት ለፊት የተሰለፉት ደግሞ ሁለቱን መንግስታት በመቃወም የወጡ ናቸው። ዶ/ር ከፋለ ገብረ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያን መንግስት ለመደገፍ ከተደራጀው …