የፑንትላንድ ኃይሎች ቦሳሶ አቅራቢያ ከእስልማዊ ሸማቂዎች ጋር እየተፋለሙ ናቸው
ባሪ በሚባለው በምዕራቡ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ቦሳሶ ከተማ አቅራቢያ በፑንትላንድ ኃይሎችና በስላማዊ ተዋጊዎቹ መካከል ከባድ ውጊያ ተካሂዷል። የፑንትላንድ ፕሬዚደንት አብዲራህማን ፋሮሌ ዛሬ ማለዳው ላይ ባካባቢው በነበሩ የመንግሥቱ የጸጥታ ጥበቃ ኃይሎች ላይ ተኩስ በመክፈት ውጊያውን የቀሰቀሱት ሽምቅ ተዋጊዎቹ እንደሆኑ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። …
የፑንትላንድ ኃይሎች ቦሳሶ አቅራቢያ ከእስልማዊ ሸማቂዎች ጋር እየተፋለሙ ናቸው Read more »