ውሸት መናገር፥ አንዳች ጥቅም ለማግኘት ሲባል ይሁነኝ ተብሎ የሚፈፀም ድርጊት ወይም ሃሰተኝነት በማኅበራዊ ህይወት ውስጥ ከሚያስከትላቸው ችግሮችና ዋሾነት፥ በግለሰብ ደረጃ በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን የሚያሳጣ ስብዕና ከማላበሱ ባሻገር፥ ውሸት በበሽታነት የሚፈረጅበት ሁኔታ ይኖር ይሆን? አንዳንዴ ለምንና እንዴት ሊሆን እንደቻለ እንኳን ምክኒያቱ …

ውሸት በሽታ ይሆናል? መቼ? Read more »

«ባህላችን የሁለንተናዊ ማንነታችን መሠረት ነውና እሱን ይዘን እንከኖቹን ነቅሰን ማሻሻልና ማጎትበት እንችላለን።» «የለም የፖለቲካ ባህላችን ዛሬ ላሉን ችግሮች የአንዳንዱ መነሻ ነውና ከሥር መሠረቱ መቀየር አለበት።»

ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተካሄደው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላዕላይ ምክር ቤት ስብሰባ፣ የፓርቲው የትምህርት ሥልጠናና ቅስቀሳ ቡድን ኃላፊ ሆነው የተመረጡት አቶ ጌታቸው ባያፈርስ ባለፈው ሐሙስ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአዲሱ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አዋጅ ጋር ተያይዞ፣ ካፒታላቸውን ቀንሰው ለመመዝገብ የሚቀርቡ ነጋዴዎች ጉዳይ እየፈጠረ ያለውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ጥናት እንዲጠና የፍትሐ ሚኒስቴርን፣ የንግድ ሚኒስቴርንና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን አዘዙ፡፡

አሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን፣ የአስተዳደሩን መሬት ልማት አስተዳደር ቦርድና የመሬት አስተዳደርና የግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣንን፣ “የሊዝ ውል ሊሰርዙብኝ አይገባም” በሚል፣ በ27 ሚሊዮን ብር ግምት ሐምሌ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ክስ መሠረተ፡፡

ሕገ መንግሥታችን፣ ሕጎቻችን፣ መመርያዎቻችን ሁሉ፣ ባለሥልጣንና ሹመኛ ከሆንክ ሕዝብንና አገርህን በቅንነት አገልግል፡፡ ባለሀብት ከሆንክም ሕጉ በሚፈቅድልህ መሠረት ተንቀሳቅሰህ አገርህን እየጠቀምክ ራስህንም ጥቀም፤ አጠናክር፡፡

በአውሮፓ በተፈጠረው የበጀት ቀውስና የዝናብ እጥረት ምክንያት በርካታ ግዙፍ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ሥራ ለመሰማራት ጥያቄ እያቀረቡ ነው፡፡

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የአክሰስ ካፒታል ሊቀመንበር ሲሆኑ ከስምንት ዓመት የአካዳሚ ጥናትና ከ12 ዓመት ውጤታማ የኢንቨስትመንት ባንክ ተሞክሮ በኋላ እ.ኤ.አ በ1996 ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ይታወሳል፡፡

(ፍኖት) – «በሽብርተኝነት ተጠርጥራ.» በፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛና መምህርት ርዮት ዓለሙ በህመም ላይ እንደምትገኝ ወላጅ አባቷ አቶ ዓለሙ ጐቢቦ ለፍኖት ነፃነት ዝግጅት ክፍል ገለጹ፡፡ አቶ ዓለሙ እንዳሉት ርዮት በህመም ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ መድኃኒት ገዝተዉ እንዳስገቡላትም ገልጸዋል።። ሰውነቷ …

ርዮት አለሙ በሕመም ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ! Read more »

ከጌታቸው በጋሻው አርሊንግተን፣ ቨርጂኒያ ውስጥ፣ July 10, 2011 በተደረገው ስብሰባ ላይ ኦነግን አስመልክቶ ባደረግኩት ንግግር ዙሪያ ምስጋናና ማበረታቻ ብቻ ሳይሆኑ ከተራ ስድቦች አንስቶ እስከ መሰረታዊ ብሄራዊና አገራዊ የደህንነት ጥያቄዎች ድረስ ቀርበውልኛል። ይህ ንግግሬ ይህን ያህል ሰዎችን ለማነጋገር በመቻሉና የዘር ድርጅቶች …

ከኦነግና ሌሎች የዘር ድርጅቶች ጋር መነጋገርና መተባበር ለምን ያስፈልጋል? Read more »

በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የሚገኙ ምዕራባውያት ሀገሮች አምባሳደሮች በመንግስቱ ተቃዋሚዎች ላይ የኃይል ርምጃ ተጠናክሮ በቀጠለባት ሶርያ አንጻር ያለሙ መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አካል ጠንካራ ርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ።

ሲሳይ አጌና“አባባ ታምራት፣አርቲስቶቻችን እና የህዳሴው ግድብ”) በሚል ርዕስ ባለፈው ባቀርብኩት ጽሁፍ ላይ ያልተቋጨ እና በይደር የተውነው ነገር መኖሩ ዕውነት ነው፤በዚያ ጽሁፍ ላይ የሰዎቹ ስም ባለመጠቀሱ ቅር ያላቸው፣ልብ ወለድም የመሰላቸው አጋጥመውኛል፤በኤሌክትሮኒክስ የመልዕክት ሳጥኔ ውስጥ::እንከሳለን ያሉም ጽፈውልኛል ፤ክሱ ሄግ ይሁን ልደታ ባይታወቅም።እርቃን …

በባንክ ዕዳ ሲፈለግ -የሸፈተው “ታጋይ” Read more »

በሚንቀሳቀስባቸዉ የተለያዩ የአርሲ ወረዳዎች፣ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ቢጨምርም፣ አስፈላጊዉ ድጋፍ ግን እየተደረገ መሆኑን በም

በሚንቀሳቀስባቸዉ የተለያዩ የአርሲ ወረዳዎች፣ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ቢጨምርም፣ አስፈላጊዉ ድጋፍ ግን እየተደረገ መሆኑን በምግብ እደላ ስራ የተሰማራው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የእርዳታ ድረጅት አስታውቋል። አቅርቦቱን ከካቶሊክ የእርዳታ ድርጅት በመቀበል ስርጭቱን የሚያካሄደዉ የመቂ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የልማት ክፍል መሆኑም …

በምዕራብ አርሲ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ጨመረ Read more »

ምሥራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ ሰበብ የምግብ እርዳታ የሚያሻውን ወደ 4.5 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመርዳት በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነው ።

የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትንና የፖለቲካ ተሿሚዎች የሚፈጽሙትን የሙስና ወንጀል ለማጋለጥም ሆነ የሕግ ተጠያቂዎች ለማድረግ እንደሚፈራ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

የቀረጥና የታክስ መጠኑ 889,666.95 ብር የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም ከዱባይ ተጭኖ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሰ በኋላ ሊወስዱ ሙከራ ያደረጉ ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ፡፡

በረሃብ አለንጋ እየተገረፈች ላለችው ሶማሊያ ዕርዳታ እንዳታገኝ ማነቆ ሆኖባት የከረመው ጽንፈኛው አልሸባብ፣ ዋና ከተማዋን ሞቃዲሾን ለቅቆ መውጣቱ ለሶማሊያውያንም ሆነ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተደበላለቀ ስሜትን መፍጠሩን የውጭ ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ናቸው፡፡

እርዳታውን የሚሰበስበውም የሚታየውን ክፍተት ለመሙላት መሆኑን ገልጿል። የእርዳታው እንቅስቃሴ መሠረት ያደረገውም መንግሥታ ያወጣውን ሠነድ መሆኑን ማኅበሩ አስታውቋል፡፡ ከሐምሌ ጀምሮ ባሉት ስድስት ወራት 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የአደጋ መከላከል፣ ዝግጁነትና ዋስትና ዘርፍ …

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል በአፋጣኙ ርብርብ ውስጥ Read more »

ከሲሳይ አጌና “አባባ ታምራት፣አርቲስቶቻችን እና የህዳሴው ግድብ” በሚል ርዕስ ባለፈው ባቀርብኩት ጽሁፍ ላይ ያልተቋጨ እና በይደር የተውነው ነገር መኖሩ ዕውነት ነው፤በዚያ ጽሁፍ ላይ የሰዎቹ ስም ባለመጠቀሱ ቅር ያላቸው፣ልብ ወለድም የመሰላቸው አጋጥመውኛል፤ በኤሌክትሮኒክስ የመልዕክት ሳጥኔ ውስጥ:: እንከሳለን ያሉም ጽፈውልኛል ፤ክሱ ሄግ …

በባንክ ዕዳ ሲፈለግ – የሸፈተው “ታጋይ” Read more »

በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ ባለፈው አመት ሃምሌ ወር ከነበረው 50ከመቶ የሚጠጋ ጭማሪ ማሳየቱን የመንግስቱ ማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ስሟ እንዳይጠቀስ የፈለገችው አራት ልጆች ብቻዋን የምታስተዳድር የአሰላ ከተማ ነዋሪ ዛሬ ማርፈጃውን ገበያ ወርዳ ነበር። “ከበርበሬ አቅም በፊት 30 እና 40 ብር የነበረው …

በኢትዮጵያ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በ50 ከመቶ ጨመረ Read more »

“የመጣሁት ከሳለሪ ነው። እንደ ፍየል የሆነ ቅጠል እበላ ነበረ። ዝናም በመጥፋቱ ምክኒያት አሁን ያም ቅጠልም ጠፋ።” ከሳለሪ ተብሎ ከሚጠራ አካባቢ የአራት ቀን የእግር ጉዞ አድርገው ዶሎ የደረሱ አንዲት የ80 አመት

“ድርቁ ያስከተለው የምግብ እጥረት የዝናብ መጥፋት፥ ማዳበሪያ የመግዛት አቅም ማጣትና የጉልበት ማነስ ናቸው። አልፎ አልፎ ይዘንባል። ደግሞም ጨርሶ ይጠፋል። መዝነብ በሚገባው ወቅት አይዘንብም። ቢዘንብም ያለ ወቅቱና

የብሪታንያ የዜና አገልግሎት ድርጅት፡ ቢቢሲ በኢትዮጵያ ረሀብ እና ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገባ የርዳታ ገንዘብ አላግባብ መዋል የሚተርክ አንድ የምርመራ ጥናታዊ ተንቀሳቃሽ ስዕል ሰሞኑን አሰራጭቶ ነበር።

(ፎኖት) — ሽብርተኝነት” ተጠርጥረው በፌደራል ወንጀል ምርመራ ታስረው የሚገኙት የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ም/ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታዬ፣ የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዮት ዓለሙ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ/ኢብአፓ/ ሊቀመንበር አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚሐብሄርና የኢብአፓ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ደጀኔ ተፈራ ፓሊስ የምርመራ ጊዜን አለጣናከኩም …

የታሰሩ ጋዜጠኞችና የፓርቲ መሪዎች በድጋሚ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸዉ Read more »

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ / አንድነት/ የአዲስ አበባ ከተማ ጊዚያዊ ም/ቤት መቋቋሙን የፓርቲው ም /ሊቀመንበርና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ አስራት ጣሴ ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ አቶ አስራት እንዳሉት ከአዲስ አበባ 23ቱ የምርጫ ወረዳዎች ሁለት ሁለት ተወካዮች ተወክለው በ46 የም/ቤት አባላት ጊዛዊ …

ፍኖት – የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ጊዚያዊ ም/ቤት ተቋቋመ Read more »

የልጅነት ዕድሜን ለዛ ከሚያጣፍጥ መካከል የድብብቆሽ “ሌባና ፖሊስ ጨዋታ” አንዱነው፡፡ ይህ ጨዋታ አሁን በልጆች መካከል ብዙ እየተስተዋለ አይደለም፡፡ ይልቅ ቤተሰብን በተለይም ልጆችን በሚያስተዳድሩ ነጋዴዎችና ሀገርን በሚያስተዳድረው መንግስት መካከል ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ነገር ግን ህፃናት በጨዋታው መካከል ሲገናኙ በመሀከላቸው መተማመን አለ፡፡ ምክንያቱም …

ፎነት- በነጋዴዎችና በመንግስት የሌባና ፖሊስ ጨዋታዉ ቀጥሏል Read more »

የሶማልያው ጽንፈኛ እስላማዊ ቡድን ዐል ሸባብ ባለፈው ቅዳሜ ከሞቕድሹ እንደወጣ ይታወሳል። የሶማልያው ፕረዚዳንት ሼኽ ሸሪፍ አሕመድ አማጽያኑ መሸነፋቸውን ገልጸዋል። ዐል-ሻባባ ግን ወታደራዊ ማፈግፈግ ነው ያደረግኩት ይላል። ስለ ጉዳዩ እንዲያብራሩልን የጋበዝናቸው የአፍሪቃ ጥናትና ምርምር ምሁር ዶክተር አለም ሃይሉ በበኩላቸው ዐል-ሻባብ ከሞቕድሾ …

አል-ሻባብ ከሞቕድሾ የወጣሁት ለወታደራዊ ታክቲክ ነው አለ Read more »

የሶማሊያው እሥላማዊ የዓመጽ ቡድን አሸባብ በሞቃዲሾ ይገኝ የነበረ ሃይሉን ቅዳሜ እለት ከስፍራው ማስወጣቱ ተገልጿል። ይሁንና በትናንትናው እለት በሞቃዲሾ በአሸባብ እና በመንግስት ወታደሮች መካከል ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ተሰምቷል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ውስጥ በረራዎች በክረምቱ ጭጋጋማና ደመናማ የአየር ፀባይ ምክንያት በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ በረራዎች ለመሰረዝና ለማዘግየት መገደዱን አስታወቀ፡፡