በእስራኤል የኑሮ ውድነት የቀሰቀሰው ተቃውሞ

የኑሮ ውድነት ያስመረረው ከሁለት መቶ ሺህ የሚበልጥ በተለያዩ የእስራኤል ከተሞች
የሚኖር ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የተቃውሞ

ሰልፍ ማካሄዱ ይታወሳል።